Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 15661
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 07 Jul 2025, 15:47
.
.
.

-
Odie
- Member
- Posts: 4567
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 07 Jul 2025, 16:39
እነ በቀለ/ቆራሌው ሆደስ/ሆረስ ጩሁ ተብለው ነው የሚጮሁት! በዚህ ጁሊያ ትጮሃለች በዚያ ሲሳይ ጌኛ ይጮሃል በዚህ ሜዲያቸው ይጮሃል...youtube በሙሉ ተቅማጥ እንደያዘው ልጅ ስለኮሪደር ስለ ግሪን ምናምን ስለ ግድብ..ቪድዮ በቪዲዮ አዝረክርከው ሞልተውታል ልክ በመሬት ላይ አንዳች እውነት የሚቀየር ይመስል!
ማርቲን ፕላውትም ዞሯል.. ገና ጢምብራቸው ይዞራል:: አሁን ሻብያና ወያኔ (አቋም ቀይሮ በስብሃት ንግግር መስረት አገረኛ-nationalist ሆኖ) 4 killo እየመጡ ነው...ይሄ ነው የሚያስለቅሳቸው:: እኛ ደግሞ ካስለቀስን መስሪ የማይሻል ስሌለ እስየው እያልን ነው!! ይጭሁ ነብሳቸው እስኪጠፋ!
በቀለ the low life cadre በየ ደቂቃው የሚያለቅስውና የሚለጥፈው ያለምክንያት አይደለም:: እየመጣ ያለ ነገር አይቷል