Page 1 of 1

ጋሽ በቀለ

Posted: 07 Jul 2025, 13:25
by Misraq
.
.
.
አማራን ትጥቅ እናስፈታለን ብላችሁ ተግተልትላችሁ ገብታችሁ ትጥቅ እየፈታችሁ እንደሆነ ይመዝገብ::

ከሰላምታ ጋር
Jimmy El Conquistador






Re: ጋሽ በቀለ

Posted: 07 Jul 2025, 15:27
by Misraq
ጋሽ በቄ ይህንንም ጆሮ ዳባ ልበስ ብለው ሊያልፉት ነው፥፥ አሰብ ለመዝመት ወታደራዊ ትሬይኒንግ ገብተዋልም እየተባለ ነው:: :lol: :lol:

እንዴ Almaz ከመቼው? :lol: :lol:

Re: ጋሽ በቀለ

Posted: 07 Jul 2025, 15:28
by almaze
ጋሽ በቄለ...ኧረ ጋሽ በቀለ... :lol: :lol: :lol: