Re: Historic advise to Abiy by Aba Selama!
አብሿም crazy ቄስ የተሰጠ የዕብድ ምክር። የዕብድ ገላጋይ ዱላ ያቀብላል እንጅ ምን ምክር ይሆናል። ሰላም ያጣ አብሿም ደግሞ እርሱ ብሎ አባ ሰላማ።
Re: Historic advise to Abiy by Aba Selama!
አበረ ሃሳባቸውን ያዳመጥክ አልመሰለኝም ወይስ የትግራይ ጥላቻህ አገረሸቶብህ ሁለተኛ ጆኖሳድ ሲፈፀም ለማጨብጨብ እየተዘጋጀህ ነው?
Re: Historic advise to Abiy by Aba Selama!
ይህ ቄስ ድርቅ ያለ ወያኔ ነው። ደግሞ ወፈፌ ነው - ዓለም ያወቀው። የኋላ ታሪኩ ዲሪቶ በፉጹም ከትካሻው ላይ የማያወርድ መሆኑን ስለምረዳ - የእርሱን ቪድዮ ለማየት ጊዜ አላጠፋም። በቃ! ወያኔዎች የሚቀየሩ ሰዎች አይደሉም። በመሰረቱ አሁን ወያኔዎች ከአብይ አህመድ ጋር እኮ ግጭት የገቡት የአማራ እራስት እና ህዝብ ይሰጠን እና እንገንጠል ነው። ሌላ የሚፈልጉት ነገር የለም። ባድመ ወዘተ ለኤርትራ ቢሰጥ ፈቃደኞች ናቸው። አብይ ያልቻለበት ምክንያት ደግሞ የአማራ ፋኖ ብርታታ እና የሞeተችው ወያኔ ነፍስ ዘርታ ለውጭ የጦርነት እርዳታ ኮሪደር እንዳታገኝ ነው።
ወደ ቄሱ ስመለስ ሰውየው የለየለት አብሿም፤ ከፋፋይ፤ ገንጣይ፤ ሳጥናዔል በትካሻው ላይ የሚጨፍርበት ነው። ስለ እግዚአብሄር መንግስት ሳይሆን ስለ ሀገረ ዐባይ ትግራይ ነው የሚሰብከው።
ወደ ቄሱ ስመለስ ሰውየው የለየለት አብሿም፤ ከፋፋይ፤ ገንጣይ፤ ሳጥናዔል በትካሻው ላይ የሚጨፍርበት ነው። ስለ እግዚአብሄር መንግስት ሳይሆን ስለ ሀገረ ዐባይ ትግራይ ነው የሚሰብከው።