Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Odie
Member
Posts: 4596
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: FIyameta: What Should Isayas Get In Exchange For Assab?

Post by Odie » 06 Jul 2025, 20:16

Horus wrote:
06 Jul 2025, 19:37
በዚህ አካሄድህ ሳታብድ አትቀርም!

Abere
Senior Member
Posts: 13981
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: FIyameta: What Should Isayas Get In Exchange For Assab?

Post by Abere » 06 Jul 2025, 20:23

የአብይ አህመድ ቀደዳ ማለቂያ የለውም። ባዶ ቀደዳ ነው። ኦነግ እና ሻዕብያ ይጣላሉ ማለት ፈረስ እና ጥሬ ይጣላሉ እንደማለት ነው። በኢትዮጵያ ህዝብ ስነ-ልቦና መቆመሩ ነው። አሰብን ለማግኘት አጭሩ መንገድ አሰብ የኢትዮጵያ ሉዋላዊት ግዛት ነው፤ ያለ አግባብ የተሰረቀ ነው በማለት በመጀመሪያ ለበጎ አድራጎት ድርጅት (ተመድ) ማስገንዘብ፤ በመቀጠል ኤርትራ ብትፈቅድ በውድ ባትፈቅድ በግድ ታስረክባለች። ኩየት ምና ምን ሳዑድ አረብያ ምና ማን ትርኪ ምርኪ ወሬ ቀደዳ። ቀዳጅ እና እስቀዳጅ ዘመን - ተቀዶ ተቀዶ ማቆሚያ የለው።

Horus
Senior Member+
Posts: 37369
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: FIyameta: What Should Isayas Get In Exchange For Assab?

Post by Horus » 07 Jul 2025, 00:40

ፊያሜታ፣
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ይባላል! አሰብ ማለት ከዚህ በኋል ሳይመለስ የትም የማይሄድ የስኳር በሽታህ ነው ። እንደ እኔ እንደ እኔ ኢትዮጵያ በፍጹም ተቻኩላ አላስፈላጊ ዋጋ መክፈል የለባትም በስልትና ጥበብ ያበቃል። ያፍሪካ ቀንድን የከበቡት የወደቁ አገር ተብዬ መጣፊያ ቡቱቱዎች ኢትዮጵያ የያዘችው አስገራሚ የዝመናና እድገት አጀንዳ ትታ እነተን መሰል ፋንዲያ የውድቀት ጥርቃሞዎች ቆሞ ቀሯ ፑሪትሪያ፣ ፣ ፈራሿ ሱዳን ፣ አሳዛኙዋ ደቡብ ሱዳን ፣ ፈራሿ ሱማሊ ጋር እንካ ሳልቲያ በፍጹም መግባት የለባትም። እናንተን ልክ እንደ አሁኑ ሁኔታ እያመስናችሁ እኛ የብረት ፋብሪካ ፣ የማዳበሪያ ፋብሪካ ፣ የመኪና ፋብሪካ ፣ ሜካናይድ እርሻና ፣ ጋዝና ኤለኢክትሪክ እየቸበቸብን የ2 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ገምብተን የእራሳችን ታንክ መስራት እንዲያ እንዲያ እያልን የምስራቅ አፍሪካ ሱፐር ፓወር መሆን!!!! ያኔ ጥይት ሳንተኩስ ካንድም ሶስት ወደቦች እንይዛለን!!! እስከዚያ አንተ በፎቶሾፑ ላይ በርታ!!!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22889
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: FIyameta: What Should Isayas Get In Exchange For Assab?

Post by Fed_Up » 07 Jul 2025, 00:43

Horus wrote:
07 Jul 2025, 00:40
ፊያሜታ፣
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ይባላል! አሰብ ማለት ከዚህ በኋል ሳይመለስ የትም የማይሄድ የስኳር በሽታህ ነው ። እንደ እኔ እንደ እኔ ኢትዮጵያ በፍጹም ተቻኩላ አላስፈላጊ ዋጋ መክፈል የለባትም በስልትና ጥበብ ያበቃል። ያፍሪካ ቀንድን የከበቡት የወደቁ አገር ተብዬ መጣፊያ ቡቱቱዎች ኢትዮጵያ የያዘችው አስገራሚ የዝመናና እድገት አጀንዳ ትታ እነተን መሰል ፋንዲያ የውድቀት ጥርቃሞዎች ቆሞ ቀሯ ፑሪትሪያ፣ ፣ ፈራሿ ሱዳን ፣ አሳዛኙዋ ደቡብ ሱዳን ፣ ፈራሿ ሱማሊ ጋር እንካ ሳልቲያ በፍጹም መግባት የለባትም። እናንተን ልክ እንደ አሁኑ ሁኔታ እያመስናችሁ እኛ የብረት ፋብሪካ ፣ የማዳበሪያ ፋብሪካ ፣ የመኪና ፋብሪካ ፣ ሜካናይድ እርሻና ፣ ጋዝና ኤለኢክትሪክ እየቸበቸብን የ2 ሚሊዮን ሰራዊት ጦር ገምብተን የእራሳችን ታንክ መስራት እንዲያ እንዲያ እያልን የምስራቅ አፍሪካ ሱፐር ፓወር መሆን!!!! ያኔ ጥይት ሳንተኩስ ካንድም ሶስት ወደቦች እንይዛለን!!! እስከዚያ አንተ በፎቶሾፑ ላይ በርታ!!!
^^ ይሄ የለማኝ አገር ዜጋ በስተርጂና ሲቦጠረቅ ይውላል:: ፈሳም ሁላ

Post Reply