Land grabs, displacements and continuous violence between the native and new settlers, and among the settlers such as Amara, Tigrey and Oromo.
The result is massacres of horrific proportions such burning alive some persons. This has been going for decades. Ethnic cleansing by holocaust.
Re: Benshangul-Gumuz is a crucible on fire
Because there is no central government!
Every region is doing what is right before its eyes!
They kill people with arrows and machete. The most effective stratagem is self defence with guns if someone can find one
Every region is doing what is right before its eyes!
They kill people with arrows and machete. The most effective stratagem is self defence with guns if someone can find one

Re: Benshangul-Gumuz is a crucible on fire
ፊልድ ማርሻል ኣላት በተባለ ሃገር የመንደር ምልሻ ማርሻሉ ይመጣል የማይል ነዉ?
ያለ ምክንያት ኣይዴለም ነጋ፣ ነጋሳ ወይም ነጋ እሳ፣ ሰላም፣ ሰላም ነገሠ፣ ሸሎም፣ ነመስቴ፣ ወዘተ የሚባለዉ።
እ አ አ በ1991 አከባቢ መንገድ ላይ ሁለት ሰዎች ስያወሩ በአጋጣሚ ኣንዱ የተናገረዉን ሰማሁኝ። ራሞን ወል ኛቻ ጅራት ስል ሰምቼ ኩን አከ ራሞን ያዱት ከን ያዱ ኤሳ ዹፌ ኣስባለኝ። ለብቻዬ።
ከዓመታት በኋላ ቦረኡ መሌ ህን ጨለሉ ባይን በአጋጣሚ ሰማሁኝ። ያም እንዲጠራ ማደፍረስን ከየትኛዉ ሳይንስ መጽሓፍ የተማረ ነዉ ኣስብሎኛል።
እኔ እንደሚገባኝ የሰለጠነ ማህበረሰብ ማለት ሰላማዊ ኑሮን፣ ሰላማዊ ጉዞን ባህሉ ኣድርጎ ያለማመንታት የሚኖር ማለት ነዉ። ከዚህ ዐይነት ማህበረሰብ የወጣ ምልሻም ቢሆን ሰላም ማለት፣ ለሰላም መቆም ኣብሮት ያደገ እና በህሊናዉ ዉስጥ ስር ሰዶ የተቀረጸ ነዉ ብዬ ኣስባለሁ። እኔ ያደኩባት፣ የማዉቃት ኢትዮጵያ ይህን ማለት የምትችል ናት።