Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 37173
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Horus Report: ⚙️ ማን ከማን ያንሳል ‼️ ⚙️

Post by Horus » 05 Jul 2025, 23:07

Fitameta,
ያንተ ሕዝቦች የአለም ተሰዳጅ ሆነው ለማንም አገር እዚም እዛም መሮጥ ከመጀማቸው 80 አመት በፊት ለማንም ባእድ አገር ሳይሆን ባገሩ ሰልጥኖ ለመጀመሪያ ኢትዮጵያ በአለም ኦለምፒክ እንዲካፈሉ ንጉሱን ጠይቆና አሳምኖ ያንተ ሰዎች ገና ነጻ ሕዝብ እንኳ ሳሆኑ ይቺን ታሪካዊት አገር ባለም የወከለው ዝነኛው ጉራጌ ገረመው ነውኮ ! እኔን መንገር እናትን ምጥ ማስተማር ነው!



Post Reply