አቤት ቀደዳ! በቅርቡ የአየር ኃይል ተመራቂዎች በሕይወትህ የማትረሳው ገጠመኝ ምንድን ነው ብለው ጠየቁት:: እሱ ደግሞ በሕይወቴ የማልረሳው በሄሊኮፕተር ወደ ካርቱም እየበረርን እያለ የሞተር ብልሽት አጋጠመን እና አንድ ነገር ካላደረግን እንደምንከሰከስ ስላወቅኩኝ የለበስኩትን ጃኬት አውልቄ የሄሊኮፕተሩን መስኮት ከፍቼ ጃኬቴን በእጄ ይዤ ልክ እንደ ሞተር እያዞርኩ (እያሽከረከርኩት) በሠላም ካርቱም ገባን አለ::
በነገራችን ላይ ይሄ ድውይ ባሕላዊ ጄኔራል መጀመሪያውኑ አየር ኃይል የገባው በኮታ ነው እንጂ በዚህ ቁመቱ አየር ኃይል አይቀጠርም ነበር::
በአባዱላ ቀደዳ ስንገረም አሁን ደግሞ ይልማ መጣብን :: ከዚህ በፊት አባዱላ ገመዳ ቦምብ እየወረወሩበት ክላሽ እየተኮሱበት እሱ ግን በድንጋይ ማረካቸው
MUST WATCH
https://www.youtube.com/shorts/GogMUEw1kZM
Re: አስገራሚው ገጠመኝ : የአየር ኃይሉ አዛዥ ጄኔራል ይልማ መርዳሣ ሄሊኮፕተርን ከመከስከስ እንዴት አዳነ
ይልማ መርዳሣ ከመከስከስ ያዳነው ሄሊኮፕተር

