Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 17418
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Axumezana » 04 Jul 2025, 21:44

ልጆቹን ውጭ እያስተማረ የድሃን ልጆች ለሰባት አመት ሙሉ ደም እየጠጣ አሁንም አልጋዬ አልፀናምና ሚልዮኖች ይሰዉልኝ እያለን ነው። ለምን ሴት ልጆቹን ጦር ሜዳ ልኮ የልጅን ሞት ሃዘን አይቀምስም?

Meleket
Member
Posts: 4604
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Meleket » 05 Jul 2025, 01:26

ምክንያቱም ጦርነት ጭሮ በንጹሃን ደም የሚጫወት እንጂ፡ የገዛ ልጆቹን (ያብራኩን ክፋዮች) ጦርነት ውስጥ ልኮ የዶለ ያፍሪካም ሆነ የወዘተ መሪ ስሌለለ ነዋ! ኣጤዎቹም ኮሎኔል መንግስቱም አቶ መለስም አቶ ሃይለማርያምም ያላስተማሩትን ታዲያ ምን ያርግ ነው የምትለው ኮሎኔል ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስተር ዓብዪ ኣሕመድ ዓሊን! :mrgreen:

ወዳጃችን Axumezana ኣንተስ ብትሆን "ዓብዪ ዓሰብን መልስልን!" እያልክ ዋናው ጦርነት ናፋቂም ኣይደለህም እንዴ? የድሃ ልጆችን ማግደህ ሴት ሆኑ ወንድ ልጆችህን (ያብራክህን ክፋዮች) ጦርነት ውስጥ ለመላክና ሃዘንንም ለመጐንጨት ዝግጁ ነህን? ወገኛውና ‘መርጦ ኣልቃሹ’ ካድሬው ኣዅሱመጫላ!

Axumezana wrote:
04 Jul 2025, 21:44
አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

ልጆቹን ውጭ እያስተማረ የድሃን ልጆች ለሰባት አመት ሙሉ ደም እየጠጣ አሁንም አልጋዬ አልፀናምና ሚልዮኖች ይሰዉልኝ እያለን ነው። ለምን ሴት ልጆቹን ጦር ሜዳ ልኮ የልጅን ሞት ሃዘን አይቀምስም?

Axumezana
Senior Member
Posts: 17418
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Axumezana » 05 Jul 2025, 01:32

ትግራይ ሂድና አባትና ልጅ እንድ ላይ ሲዋጉ ታገኛለህ! አቦይ ስብሃት፥ ፈትለወርቅ ሌሎቹም ምሳሌ ናቸው! # Abiy Bring Back Our Access to the Sea! Campaign was launched mainly to destroy the axis of evil against Tigray but the issue is valid & I am happy Abiy is working on it! Meleket አንተ ስለ demarcation ብቻ የምታለዝን በcolonial syndrome የተለከፍክ ሃላይ....ነህ!

Horus
Senior Member+
Posts: 36771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Horus » 05 Jul 2025, 01:49

አክሱም ኢዛና
ቃሉ ስሬት ሳይሆን ስርየት ነው! በተረፈ ፈረንጆ ሲተሩ ለመደነስ ሁለት ሰዎች መኖር አለባቸው ይባላል! ወያኔ የኢትዮጵያ ካንሰር ነው! ከሻቢያ ሆኖ ይህው ኢትዮጵያ ለ35 አመት የገባችበትን መከራ የፈጠረ እግዚአብሄር ረግሞት የትግራይ ሕዝብም በሰላም እንዳይኖር ያደረገ ሰይጣን ነው ። እኔ የኔ ብጤ ግምቴን ልስጥህ ቲፒኤላኤፍ በፍጹም ሁለተኛ የኢትዮጵያ ስልጣን ላይ አይመለስም ። በትግራይም ይህን ካንሰር እስካላስወገድክ ድረስ ነጋ ጠባ እራስክን ታታልላለህ! ስለዚህ ትግሬ መወሰን አለበት! በመከራና ጦርነት መኖር መብትህ ነው ። ከኢትዮጵያ ጋር በሰላም መኖር መብትህ ነው ! ወያኔ የተባለን ካንሰር ትሸከመህ ግን እንኳን ከኢትዮጵያ ጋር በሰላም ልትኖር በትግራይ ምድር ሰላም አታገኝም ። አለቅ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 17418
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Axumezana » 05 Jul 2025, 02:06

ወንድሜ ሆረስ Axumezana ያየው TPLF አብይ ያጨማልምቀውን ለማስተካከል እንደሚመጣ ነው። አብይ ወያነን ለመቅበር የሚታትረው እንደሚመለሱ ስለሚያውቅ ነው።ለጊዜው ሁለታችንም ውጤቱን እንጠብቅ። ጭንቅላትህን ከማከርየት እንደ ጥንቱ እውቀትን ብትተነትን ለሁላችንም ትጠቅማለህ።
Last edited by Axumezana on 05 Jul 2025, 02:16, edited 2 times in total.

Meleket
Member
Posts: 4604
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Meleket » 05 Jul 2025, 02:10

ወዳጃን ኣዅሱመጫላ ስብሃት ነጋ ሆነ ፈትለወርቅ ወይም ሌላ ‘ታጋይ’ እኮ የሃገር ጠቅላይ ሚኒስቴር ኣይደሉም! ሁለቱም ኣድዌዎች የታላቋ ሃገር የኢትዮጵያ ቁንጮ መሪም ኣይደሉም። ጨዋታው ከቁንጮነት ጋር ይያያዛል! መግቢያና መውጫ ቀዳዳው ሲጠፋብህ እማ ለህልውናህ ስትል ልጆችህንም የልጅ ልጅ ልጆችህንም ሳታስቀር አስተባብረህ ትረባረባለህ። እንዲያ የሚያተራምሱህና የሚያርመሰምሱህ ግን እንዳልከው ልጆቻቸውን በምዕራብና በምስራቅ ያስቀመጡ ብቻ ሳይሆን ሃገራቸው ውስጥም ቢሆን ልጆቻቸውን ከጦርነት ቀጠና ባራቁ የየሃገሮች ቁንጮዎች ነው። አንተ ብቻ ሳይሆን ልጆችህና የልጅ ልጆችህም ጭምር ግን ጦርነት ውስጥ በውድ ሳይሆን በግድ እንድትገባ ይዳርጉሃል! ስብሃትና ፈትለወርቅም ከነልጆቻቸው ጦርነት ውስጥ ገብተው ከሆነ ወደው ሳይሆን ተገደው ነው በቁንጮዎች! ዓሰብ ዓሰብ ብለህ የምትለኩሰው ጦርነት ካለም የመጀመርያው ሰለባዎቹ የመጀመርያው ሰለባዎቹ ያንተው የቅርብ ድሃ ዘመዶችህ እንደሚሆኑ ግን ኣትዘንጋ!

ሃገርህና ሃገራችን ዘለቄታዊ ሰላማቸው የሚመጣው ኣንተን እያጥወለወለህ ያለው “ፊዚካል ዲማርኬሽን’ የተተገበረ ዕለት ነው። :mrgreen: ያኔ ያንተም ሆነ የሌሎች ጭቁን ኢትዮጵያውያን ወንድሞችህና እህቶችህ ልጆችና የልጅ ልጆች ከጦርነት ሰለባነት ይድናሉ ብንልህ ቅር ኣይበልህ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች! ይመችህ ደሞ ሓቁ ኣይጐርብጥህ!

Axumezana wrote:
05 Jul 2025, 01:32
ትግራይ ሂድና አባትና ልጅ እንድ ላይ ሲዋጉ ታገኛለህ! አቦይ ስብሃት፥ ፈትለወርቅ ሌሎቹም ምሳሌ ናቸው! # Abiy Bring Back Our Access to the Sea! Campaign was launched mainly to destroy the axis of evil against Tigray but the issue is valid & I am happy Abiy is working on it! Meleket አንተ ስለ demarcation ብቻ የምታለዝን በcolonial syndrome የተለከፍክ ሃላይ....ነህ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 17418
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Axumezana » 05 Jul 2025, 02:14

ገራገርና ግራ የገባህ ነህ፤ እንደ ገና መልሴን አጢነው። እስቲ ኢሳያስን ስለድንበር ጉዳይ ጠይቀው።

Horus
Senior Member+
Posts: 36771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Horus » 05 Jul 2025, 02:17

Axumezana wrote:
05 Jul 2025, 02:06
ወንድሜ ሆረስ Axumezana ያየው TPLF አብይ ያጨማልምቀውን ለማስተካከል እንደሚመጣ ነው። አብይ ወያነን ለመቅበር የሚታትረው ወይን እንደሚመለስ ስለሚያውቅ ነው።ለጊዜው ሁለታችንም ውጤቱን እንጠብቅ። ጭንቅላትህን ከማከርየት እንድ ጥንቱ እውቀትን ብትተነትን ለሁላችንም ትጠቅማለህ።
ያክሱም ኢዛና አትርሳ ቲ ፒ ሌል ኤፍን 17 አመት ጫካ ሆኖ 27 አመት ገዚ ሆኖ 7 አመት ከስልጣን ተባሮ እናውቀዋለን! ድምር 51 አመት :lol: :lol: :lol: 51 አመት የበሰበሰ ድርጅት ተሸክመህ ትግሬን አሻሽላለሁ ብትል ዝንጀሮ አታምንህም! አለም ሁሉ በግማሽ ምዕተ አመት (ግማሽ መቶ ዓመት ማለት ነው) ተለውጦ አጽሙ ብቻ የቀረን ዘረኛ ቡድን አዝለህ አንድ እርጃ አትጓዝም ! ችግሩ ትግሬዎች አዲስ ሃሳብ ማፍለቅ የሚቸግራቸው ሰዎች መሰሉኝ! ወያኔ በጣም በጣም አርጅታለች! ሞታለች ቅበሯትና ወደ ፊት ተጓዙ! የኔ ምክር ነው!

Meleket
Member
Posts: 4604
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Meleket » 05 Jul 2025, 02:22

“የብልጽግናዉ 'ነቢያት' ብቻ ናቸው እንዴ ሙትን የሚያስነሱት! ‘ተነስ’ ብዬሃለው!” እያሉ ይመስላሉ ኣይደል ዋዘኛው ብረዚደንታችን! ብለን ፈገግ እናስብላችሁ እንጂ ወዳጃችን ኣዅሱመጫላ! :mrgreen:
( ͡° ͜ʖ ͡°) wrote:
17 Jan 2020, 01:48
Axumezana wrote:
05 Jul 2025, 02:06
ወንድሜ ሆረስ Axumezana ያየው TPLF አብይ ያጨማልምቀውን ለማስተካከል እንደሚመጣ ነው። አብይ ወያነን ለመቅበር የሚታትረው እንደሚመለሱ ስለሚያውቅ ነው።ለጊዜው ሁለታችንም ውጤቱን እንጠብቅ። ጭንቅላትህን ከማከርየት እንደ ጥንቱ እውቀትን ብትተነትን ለሁላችንም ትጠቅማለህ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15483
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Selam/ » 05 Jul 2025, 08:02

Axumezana wrote:
04 Jan 2024, 02:55
I… thank PM Abiy for his courageous decision to… signing the MOU…and for Somaliland to be recognized as an independent state. Thank you PM Abiy for making similar history to PM Meles who started the GERD.
Axumezana wrote:
14 May 2024, 19:54
PM Abiy was anointed and appointed by GOD to be the leader of Ethiopia…
Axumezana wrote:
26 May 2021, 12:16
Abiy has a grand divine vision of prospering Ethiopia…
Axumezana wrote:
06 Oct 2024, 13:15
አብይ አጋፋሪው
እሬቻ አስመላኪው
ልቅሶ እራት ኪሎ
አጋንንትን አክብሮ
ሰላም የለ ዘንድሮ
Axumezana wrote:
12 Oct 2021, 04:16
Abiy and Isaias are transforming Tigray to "Open Air Holocaust Concentration Camp " to kill millions of Tigrayans by starvation!
Axumezana wrote:
04 Jul 2025, 21:44
አብይ ልጆቹን ውጭ እያስተማረ የድሃን ልጆች ለሰባት አመት ሙሉ ደም እየጠጣ አሁንም አልጋዬ አልፀናምና ሚልዮኖች ይሰዉልኝ እያለን ነው። ለምን ሴት ልጆቹን ጦር ሜዳ ልኮ የልጅን ሞት ሃዘን አይቀምስም?

Axumezana
Senior Member
Posts: 17418
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Axumezana » 05 Jul 2025, 11:58

እምሆይ views are to be changed from time to time but the goal remains the same i.e building a Tigray centered Ethiopia/ Horn Africa

Naga Tuma
Member+
Posts: 6184
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Naga Tuma » 05 Jul 2025, 21:18

Axumezana wrote:
05 Jul 2025, 11:58
እምሆይ views are to be changed from time to time but the goal remains the same i.e building a Tigray centered Ethiopia/ Horn Africa
I have noticed that your views change from time to time. When they change under all your names, changing your views become factorial, which means they become incoherent very rapidly.

ኣምና ወገነ ወይም ወገን እና ኦርመ ወይም ባዕድ የሚለዉ ዘፈንህን ትዘፍን ነበር።

ኣሁን ደግሞ ከመቀሌ እስከ ነቀምቴ ኣንድ ወገን ነዉ የሚል ዘፈን ሰምቼ ሞቆኝ መሃል ገንቼ ረገደ እና እስክስ ኣልሉኝ ትለናለህ።

ከዛም ኣምና ኦርመ የልካቸዉን፣ አብሲኒያሌዲ ስትላቸዉ የከረምከዉን፣ እርሱ እና you would have your readers believe that your goal is building a Tigray centered Ethiopia. What a flattery now?

Tigray had nothing to prove that it is Ethiopian.

ዛሬ ጠዋት ይህን ሀሳብህን ሳላነብ በፊት በወጣትነት ዕድሜዎቻቸዉ የሸፈቱት ኢሳያስ እና መለስ ባይሸፍቱ እና መንኩሰዉ ታላቁ የአክሱም ሃዉልት ስር ቢቀመጡ መላዉ ኢትዮጵያ ቀርቶ መላዉ አላም የሚሰማቸዉ ኣይሆኑም ነበር ኣስባለኝ።

ኣሁን ደግሞ ኣንድ ኣዕምሮ ትግራይ ዉስጥ ተነስቶ ለምንድነዉ መላዉ ኢትዮጵያ እንድሰማን ሳናደርግ በዚህ ኣዋቂ መሳይ ኣህዛብ ወይም ሀይማኖት ዬለሽ መጫወቻ የምንሆነዉ የሚል ጠፋ ኣስባለኝ። ኣይተ ስብሃት ይህቺን ያህል ማስተዋል እና ማለት የማይችል ኣዛዉንት ነዉ? ኣንድ የሃይማኖት መሪ ተነስቶ ምነዉ እግዜር ከሰማይ ወርዶ ስለ ፍጥረት በር፣ የትንቢቱ ምድር እስኪጠይቀን ነዉ የምንጠብቀዉ የሚል ጠፋ ኣስባለኝ።

እንቆቅልሽ፥

ገተተ በትለር በአደዋ ምዩዝየም በኩል ስያልፍ ምዩዝየሙ ኣይቶ እንዴት ኣየዉ ወይም ምን ኣለዉ?

ሀ) በግድዬለሽነት ኣየዉ
ለ) በትዝብት ዐይኖች ኣየዉ
ሐ) የጎሪጥ ኣየዉ
መ) ተማር ልጄ፣ ሃገር ለዘመናት የኖረችዉ ሰዎችዋን እየገበረች ነዉ፣ ሰዉን ብትፈልግ ሰዉን ታገኛለህ ኣለዉ

Naga Tuma
Member+
Posts: 6184
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Naga Tuma » 05 Jul 2025, 21:48

Horus wrote:
05 Jul 2025, 02:17
Axumezana wrote:
05 Jul 2025, 02:06
ወንድሜ ሆረስ Axumezana ያየው TPLF አብይ ያጨማልምቀውን ለማስተካከል እንደሚመጣ ነው። አብይ ወያነን ለመቅበር የሚታትረው ወይን እንደሚመለስ ስለሚያውቅ ነው።ለጊዜው ሁለታችንም ውጤቱን እንጠብቅ። ጭንቅላትህን ከማከርየት እንድ ጥንቱ እውቀትን ብትተነትን ለሁላችንም ትጠቅማለህ።
ያክሱም ኢዛና አትርሳ ቲ ፒ ሌል ኤፍን 17 አመት ጫካ ሆኖ 27 አመት ገዚ ሆኖ 7 አመት ከስልጣን ተባሮ እናውቀዋለን! ድምር 51 አመት :lol: :lol: :lol: 51 አመት የበሰበሰ ድርጅት ተሸክመህ ትግሬን አሻሽላለሁ ብትል ዝንጀሮ አታምንህም! አለም ሁሉ በግማሽ ምዕተ አመት (ግማሽ መቶ ዓመት ማለት ነው) ተለውጦ አጽሙ ብቻ የቀረን ዘረኛ ቡድን አዝለህ አንድ እርጃ አትጓዝም ! ችግሩ ትግሬዎች አዲስ ሃሳብ ማፍለቅ የሚቸግራቸው ሰዎች መሰሉኝ! ወያኔ በጣም በጣም አርጅታለች! ሞታለች ቅበሯትና ወደ ፊት ተጓዙ! የኔ ምክር ነው!
Horus:

እኔ ለኣንተ ያለኝ የሰነበተ ሂስ፣ ከዛም ምክር፣ ብሎም ዘለፋ ስለ ኣለፈዉ ሳይሆን ስለ ወደፊት ለምን ከኖርክበት ማሳ ፎቀቅ ብለህ ከጥንት ግብጥ ግዜ እስከዚህ ዘመኑ ቦረና ድረስ ኣዲስ ብርሃን ቦግ ያለበት ማሳ ኣትገባም ነዉ። ተራማጅ መሆን ካዳገተህ በፉናንህ እንኳን ፎቀቅ ብለህ።

ይህ ኣዲስ ብርሃን ቦግ ያለበት ማሳ ለወደፊት ብዙዎችን የምያፈራ እንጂ ተመልሶ የማይደበዝዝ ነዉ።

ከኣንተ በኋላ ጀምረዉ ማሳዉን እያዩ ያሉ ከማሳዉ እያመጡ ጠብ ጠብ ማድረግ መጀመራቸዉ ኣዲስ ብርሃን ቦግ ያለበት ማሳ ተመልሶ እንደማይደበዝዝ ኣመልካች ነዉ።

የሚሰማ ምክር ከሆነ ነዉ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15483
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አብይ ያለ ደም ስሬት የለም ካለ ሴት ልጆቹን ለምን ጦርነት አይልክም??

Post by Selam/ » 05 Jul 2025, 22:50

እጨጌ ዓይጠ መጎጡ

እንዴ ፈጣሪ ቀብቶ የፈጠረው ሰው እኮ ፍፁም ነው። ቢኮረኩምህም መብትህን ቢነፍግህም ከሰማይ የተላከ ስለሆነ ፀጥ ለጥ ብለህ መቀበል ነው።

ወለንጪቲን!

Axumezana wrote:
05 Jul 2025, 11:58
እምሆይ views are to be changed from time to time but the goal remains the same i.e building a Tigray centered Ethiopia/ Horn Africa

Post Reply