Page 1 of 1

ትግራይን በአማራና ኢሳያስ ከዚያም ኢሳያስንና አማራን በትግራይ ከዚያም ትግራይን እኔው ራሴ እውጣሎሁ ያለው አብይ የነጋበት ጅብ ሆኗል!

Posted: 04 Jul 2025, 18:51
by Axumezana
በኢኮናሚና በኮራብሽን የደቀቀ አገር ይዞ ብዙ ጠላት በመደመር ሊቅነቱ ያባዛው አብይ የነጋበት ጅብ ሆኗል! መድረሻው ዱባይ ይህን?

ህዝቡም መረረው አልገዛም አለ
የአብይ ውሽት ሰለቸኝ እያለ
ደም አልገብርም በቃህ ደላሌ
መግብያው የት ይሆን የበሻሻው ጮሌ