Page 1 of 1

ዕልልታ የእንስት ወይስ የተባዕት ውጣዊ ሐሴት መግለጫ? ብዙ ጊዜ የምንሰማው እናቶች ዕልልታ ሲሉ ነው።

Posted: 03 Jul 2025, 16:28
by Abere
ዕልልታ የእንስት ወይስ የተባዕት ውጣዊ ሐሴት መግለጫ? ብዙ ጊዜ የምንሰማው እናቶች ዕልልታ ሲሉ ነው።
Is ዕልልታ a masculine word referring to usages by males (men, boys) or feminine words referring to usages females (women, girls)?
Asking just out of curiosity.

Re: ዕልልታ የእንስት ወይስ የተባዕት ውጣዊ ሐሴት መግለጫ? ብዙ ጊዜ የምንሰማው እናቶች ዕልልታ ሲሉ ነው።

Posted: 03 Jul 2025, 17:12
by Odie
ትክክል በኢትዮዽያ ባህልእና መፅሃፍቅዱስ ውስጥም እልልታ የሴቶች ነው::
ሆኖም በፈቃዳቸው ሴት የሆኑ ወንዶች ወይም ትራንስ/ሄርማፍሮዳይት ወንዶች ሊያደርጉት ይችላሉ:: ከእነዚህም ካድሬ በቀለ/ሆደስ/Horus አንዱ ነው :lol: :lol: :lol:

Re: ዕልልታ የእንስት ወይስ የተባዕት ውጣዊ ሐሴት መግለጫ? ብዙ ጊዜ የምንሰማው እናቶች ዕልልታ ሲሉ ነው።

Posted: 03 Jul 2025, 17:55
by Odie
ካድሬበቃላ ሆረስ እንደሴት እልል ማለት የጀመረው አብይን እንደ አዳኙ ከተቀበለ በሁዋላ ነው:: Stage two ደግሞ አፈንድዶ መንበርከክ ነው:: This is a requirement for low level cadre!

Re: ዕልልታ የእንስት ወይስ የተባዕት ውጣዊ ሐሴት መግለጫ? ብዙ ጊዜ የምንሰማው እናቶች ዕልልታ ሲሉ ነው።

Posted: 05 Jul 2025, 15:25
by Abere
Odie,

ከባህል አንፃር ዕልልታ እንዳልከው የሴቶች የደስታ መግለጫ ይመስላል። በቤተክርስቲያን በተደጋጋሚ እናቶች ወይም ሴቶች ናቸው ዕልልታ የሚያሰሙት። ይህ የሀሴት መግለጫ እንድሁ በዐረብ አገር ሴቶች ናቸው ዕልልልል ሲሉ ብዙ ጊዜ የሰማሁት። ስለዚህ ዕልልታ የሴም ነገድ ቋንቋ ተናጋሪ ሴቶች ደስታቸውን የሚያገልጹበት ነው ማለት ነው።

Re: ዕልልታ የእንስት ወይስ የተባዕት ውጣዊ ሐሴት መግለጫ? ብዙ ጊዜ የምንሰማው እናቶች ዕልልታ ሲሉ ነው።

Posted: 05 Jul 2025, 16:17
by Odie
Abere wrote:
05 Jul 2025, 15:25
Odie,

ከባህል አንፃር ዕልልታ እንዳልከው የሴቶች የደስታ መግለጫ ይመስላል። በቤተክርስቲያን በተደጋጋሚ እናቶች ወይም ሴቶች ናቸው ዕልልታ የሚያሰሙት። ይህ የሀሴት መግለጫ እንድሁ በዐረብ አገር ሴቶች ናቸው ዕልልልል ሲሉ ብዙ ጊዜ የሰማሁት። ስለዚህ ዕልልታ የሴም ነገድ ቋንቋ ተናጋሪ ሴቶች ደስታቸውን የሚያገልጹበት ነው ማለት ነው።
You are right Abere
Few times I have heard men doing the sound in church, but it is not something frequent. Mothers and sisters are the ones to do, and it is beautiful when they do it. Horus may have changed to PP religion, that is why he is saying eellllllllllllllllllllllll!

Re: ዕልልታ የእንስት ወይስ የተባዕት ውጣዊ ሐሴት መግለጫ? ብዙ ጊዜ የምንሰማው እናቶች ዕልልታ ሲሉ ነው።

Posted: 05 Jul 2025, 16:41
by Abere
Odie,

ምናልባት ለጴንጤዎች (prosperity gospel) ዕልልታ unisex ቋንቋ ሊሆን ይችላል። አዩ ጩፋን ያዬ ምን የማይሆኑት ነገር አለ :lol: ። ግራ ፤ ቀኝ፥ አሳርፍ ወዘተ እኮ ነው። :mrgreen: