ተቃማዊው፡ ቆሞ ቀር ወይስ ፎለፊና?
Posted: 03 Jul 2025, 14:03
ቴዲ የጠ/ሚሩን ቆሞ ቀር አባባል ጋር አይስማማም! ተቃዋሚ ተብዬው የጎሳ ጥርቃሞ ቆሞ ቀር ሳይሆን ወደ ኋላ የሚጓዝ ክስተት ነው ባይ ነው። እኔ ከቴዲ ጋር እስማማለሁ ። ወደ ኋላ የሚሄድ ነገር በጉራጌኛ ፎለፊና ይባላል። ይህ የዘመናችን መንገድ የጠፋው የትግሬ፣ ኦሮሞና አማራ የጎሳ ጥርቅም ሃሳብ የለውም ፣ ስለሆነም ወደ ስድብ ሄደ ፣ ያ ሲከሽፍ አሁን ወደ ሃሜት ዘቅጧል! ስለዚህ በትክክልም ቆሞ የቀረ ሳይሆን ቁልቁል ወራጅ ስብስብ ነው የሰሞኑ የሃሜትና የጎሲፕ "ፖለቲካ" ተብዬ