Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36913
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ተቃማዊው፡ ቆሞ ቀር ወይስ ፎለፊና?

Post by Horus » 03 Jul 2025, 14:03

ቴዲ የጠ/ሚሩን ቆሞ ቀር አባባል ጋር አይስማማም! ተቃዋሚ ተብዬው የጎሳ ጥርቃሞ ቆሞ ቀር ሳይሆን ወደ ኋላ የሚጓዝ ክስተት ነው ባይ ነው። እኔ ከቴዲ ጋር እስማማለሁ ። ወደ ኋላ የሚሄድ ነገር በጉራጌኛ ፎለፊና ይባላል። ይህ የዘመናችን መንገድ የጠፋው የትግሬ፣ ኦሮሞና አማራ የጎሳ ጥርቅም ሃሳብ የለውም ፣ ስለሆነም ወደ ስድብ ሄደ ፣ ያ ሲከሽፍ አሁን ወደ ሃሜት ዘቅጧል! ስለዚህ በትክክልም ቆሞ የቀረ ሳይሆን ቁልቁል ወራጅ ስብስብ ነው የሰሞኑ የሃሜትና የጎሲፕ "ፖለቲካ" ተብዬ :lol: :lol: :lol: :lol:


Horus
Senior Member+
Posts: 36913
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ተቃማዊው፡ ቆሞ ቀር ወይስ ፎለፊና?

Post by Horus » 03 Jul 2025, 14:44


Post Reply