
“ኤርትራ ሉአላዊ አገር ናት፣ በግድ የኢትዮጵያ አካል እንድትሆን እኛ አንፈልግም። ጅቡቲ ሉአላዊ ሀገር ናት፣ መከበር አለባት። ሶማሌያ ሉአላዊ ሀገር ናት፣ መከበር አለባት። ጥያቄ የለንም። ኢትዮጵያ ሉአላዊ አገር ናት የባህር አክሰስ ካላገኘች ግን ሀገር መሆን አትችልም። በነሱ ወገን በኩል ደግሞ ይህ መከበር አለበት።” - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ዛሬ በፓርላማ ከተናገሩት
Isaiah 3:4And I will give children to be their princes, and babes shall rule over them.