ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
Last edited by Horus on 03 Jul 2025, 01:47, edited 1 time in total.
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! ስሙ
ሱዳን
ኬኒያ
ታንዛኒያ
ጂቡቲ
ዛምቢያ
ኬኒያ
ታንዛኒያ
ጂቡቲ
ዛምቢያ
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
ወዳጃችን Horus ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሃገሮች የኤለክትሪክ ሃይል መቸብቸቧ መልካም ነው፡ “ቀይባህርን በውድም ሆነ በሃይል እንቆጣጠራለን” ብላ ጉራ መቸብቸቧን ነው ዬጠላነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ብልጥግኖች እግዚኣብሔር በደግነቱ የቸራችሁን ጸጋ “ተመስገን እና ኣሜን” ብላችሁ ከማጣጣም ይልቅ፡ የሌላ ጸጋ ላይ ዓይናችሁን ማፍጠጥ የጐረቤትንም መመኘት በእግጠኝነት ለመናገር ክርስትያናዊም ሆነ እስልምናዊ ኣስተምህሮና መርህ ኣይደለም፡ የቆሪጥ ባለሟልነት እንጂ!

-
- Senior Member
- Posts: 12459
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
I really hate keep repeating the same thing over and over again. I think to have explained you last time in here the paradigm behind for demanding an access to the sea, you opted to not admit it and instead trying to accuse others for your own failure.Meleket wrote: ↑03 Jul 2025, 03:50ወዳጃችን Horus ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሃገሮች የኤለክትሪክ ሃይል መቸብቸቧ መልካም ነው፡ “ቀይባህርን በውድም ሆነ በሃይል እንቆጣጠራለን” ብላ ጉራ መቸብቸቧን ነው ዬጠላነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ብልጥግኖች እግዚኣብሔር በደግነቱ የቸራችሁን ጸጋ “ተመስገን እና ኣሜን” ብላችሁ ከማጣጣም ይልቅ፡ የሌላ ጸጋ ላይ ዓይናችሁን ማፍጠጥ የጐረቤትንም መመኘት በእግጠኝነት ለመናገር ክርስትያናዊም ሆነ እስልምናዊ ኣስተምህሮና መርህ ኣይደለም፡ የቆሪጥ ባለሟልነት እንጂ!
Access to the sea has never been a luxury for any nation around the world, let alone for a nation as big as Ethiopia that looks for over 130 million souls rather it is a necessity. Hope you understand the difference between the two.
You can never try to deny what is a necessity and then expect submission from the other end, like Shabia is trying hard currently in the case of Ethiopia's demand for red sea access. Shabia will never prevail here.
If it was about a luxury for Ethiopia, then Shabos could have hoped to have it differently.
Denying Ethiopia the RIGHT to access the international body of water will NEVER going to succeed.
Obliterating the failed state of Eritrea could be more pragmatic than trying to deny Ethiopia the right to access the sea, like Shabia and its masters in Cairo are currently trying so hard to achieve.
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
ወዳጃችን DefendTheTruth እኛ የተቃወምነው ጉራ የመቸብቸቡን ጉዳይ ነው! የባህር የተጠቃሚነትና የባህር ይገባኛል ጥያቄ ሃራምባናቆቦ ናቸው። የባህር የተጠቃሚነት ጉዳይ ለኛም ለናንተም በሚያዋጣን መልኩ ሊተገበር የሚችል የንግድ ጉዳይ ነው። እኛ የተቃወምነው ዓሰብ የኢትዮጵያ ነው የሚለውን የባህር በር የይገባኛል ጥያቄያችሁን ነው! ትከፍላለህ ትጠቀማለህ ጉዳዩ እዚ ላይ ይቋጫል ተግባባን!
ጎበዝ፡ ኣንዱ ነቅቶ የሚያነቃ ኤርትራዊ ሊቅ “ኢትዮጵያዉያን ካላቸው ተቆጥሮና ተዘርዝሮ የማያልቅ ኣምላኽ ከሰጣቸው ጸጋ ይልቅ፡ የባህር በርና የጆግራፊ እስረኞች ነን ብለው ማሰባቸው እጂግ ያሳዝናሉ! በእርግጥ ራሳቸውን በራሳቸው ያሰሩ የወደብ ህልም እስረኞች ናቸው” ሲል ባህር ባህር እያሉ የሚያላዝኑ ኣካላትን በሙሉ ሲተች ሰምተነው ነበር። የባህር በር ሳይኖራቸው አምላክ የሰጣቸውን ጸጋ ተመስገን ብለው በተገቢው ሁኔታ የተጠቀሙና የበለጸጉ ሃገራት ጥቂቶች ኣይደሉም። የውስጥ ትኩሳት ባጋጠመህ ቁጥር የውጭ ጠላት በመፈብረክ የውስጥ ጉዳይን ለማብረድ መሞከር ከዚህ በፊትም በኢትዮጵያዉያን “ቦለቲከኞች” ዘንድ ኣልተስተዋለም ለማለት ኣይቻልም። እንዲያ ለማድረግ የሞከሩት ሁሉ ኣመሻሹ ላይ ምን እንደሆኑ ለማወቅ ደግሞ የቅርብ ግዜ የሃገርህን ታሪክ መፈተሽ በቂ ነው።
ሚጥሚጣዋ ኤርትራ የማንም ሃገር ተላላኪ ኣይደለችም። ይልቅስ ለቀጠናው ሰላም የበኩሏን ሚና በማድረግ ኣፍራሽ ሃይሎችን ከአዘርባጃን ነን ከገለመሌ ነን ብለው ህገወጥ ተግባርን በኤርትራ ባህር ላይ ለማካሄድ ሲሞክሩ፡ ግብጽንም ኢትዮጵያንም ወዘተንም ሳታማክር የራሷን እርምጃ የምትወስድ የቀብራሮችና የኩሩዎች ሃገር መሆኗን ለነ ወልደቆሪጥ መንገር ኣይጠበቅብንም። ምክንያቱም በሰሜን እዝ ላይ ያጋጠመውን ሁኔታ በመገንዘብ የብልጽግናዉን የተሰበረ ቅልጥምና ምርኩዝ ጠግና ቤተመንግስት ውስጥ እያነከሰም ቢሆን እንዲደርስ ያደረገች መልካም ጐረቤታሁ ነችና ሚጥሚጣዋ ኤርትራ።
ሲጠቃለል፡ ደረቅ ወደቦቻችሁን ዛላምበሳ፡ ሁመራ፡ ራማ፡ ቡሬና ወዘተ ላይ ካሁኑ ኣስተካክሉ እንጂ፡ ኤርትራ ለኢኮኖሚ እድገቷም ስለሚበጃት፡ የወደብ ተጠቃሚነት መብታችሁን ለማስተናገድ ዝግጁ ናት። ማንኛውም ወደ ጦቢያ የሚገባ ንብረት ካላችሁ፡ ከኤርትራዉያን ወደቦቻችን እስከ ዛላምበሳ፡ ሁመራ፡ ራማ ቡሬና ወዘተ ልናደርስላችሁ እንችላለን። ብዙ ስራ ፈላጊ ዜጎቻችንንም ስራ እንፈጥርላቸዋለን። እናንተም በወደብ ልትልኩት የምትሹትን ንብረታችሁን እስከ እነዚህ ከተሞች ካደረሳችሁ፡ የኛዎቹ ዋርሳዮች ደግሞ እየተቀበሉ ወደቦቻችን ድረስ ሊያደርሱላችሁ ይችላሉ። ጨዋታው ይሄ ነው! ዬለም ሌሎች የቀጠናው ወደቦች ያዋጡናል ካላችሁ ደግሞ፡ የሚያዋጣችሁን ማድረግ ትችላላችሁ። ነገር ግን ጉራ መቸብቸቡ ትርጉም የለውምና፡ በሰላም መንፈስ ኣምላክ የቸራችሁን ጸጋ ኣጣጥሙ የሰው ንብረት አትመኙ ብለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እኛ ኤርትራዉያ የመሃልና የመስመር ዳኞች ብንመክራችሁ ቅር ኣይበላችሁ! የኤሌክትሪክ ሃይላችሁን ቸብችቡና በሰለጠነ መንገድ ስለ ንግድ ለመወያዬት ኣጀንዳችሁን ኣስተካክላችሁ መምጣት ትችላላችሁ! ኢናመሰግናሎን!

DefendTheTruth wrote: ↑03 Jul 2025, 06:28I really hate keep repeating the same thing over and over again. I think to have explained you last time in here the paradigm behind for demanding an access to the sea, you opted to not admit it and instead trying to accuse others for your own failure.Meleket wrote: ↑03 Jul 2025, 03:50ወዳጃችን Horus ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሃገሮች የኤለክትሪክ ሃይል መቸብቸቧ መልካም ነው፡ “ቀይባህርን በውድም ሆነ በሃይል እንቆጣጠራለን” ብላ ጉራ መቸብቸቧን ነው ዬጠላነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ብልጥግኖች እግዚኣብሔር በደግነቱ የቸራችሁን ጸጋ “ተመስገን እና ኣሜን” ብላችሁ ከማጣጣም ይልቅ፡ የሌላ ጸጋ ላይ ዓይናችሁን ማፍጠጥ የጐረቤትንም መመኘት በእግጠኝነት ለመናገር ክርስትያናዊም ሆነ እስልምናዊ ኣስተምህሮና መርህ ኣይደለም፡ የቆሪጥ ባለሟልነት እንጂ!
Access to the sea has never been a luxury for any nation around the world, let alone for a nation as big as Ethiopia that looks for over 130 million souls rather it is a necessity. Hope you understand the difference between the two.
You can never try to deny what is a necessity and then expect submission from the other end, like Shabia is trying hard currently in the case of Ethiopia's demand for red sea access. Shabia will never prevail here.
If it was about a luxury for Ethiopia, then Shabos could have hoped to have it differently.
Denying Ethiopia the RIGHT to access the international body of water will NEVER going to succeed.
Obliterating the failed state of Eritrea could be more pragmatic than trying to deny Ethiopia the right to access the sea, like Shabia and its masters in Cairo are currently trying so hard to achieve.
-
- Senior Member
- Posts: 12459
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
አዉቆ የተኛን ብቀሰቅሱት አይሰማም አሉ አባ ስተርቱ።
ምጢጢ አገር ኤርትሪያ ተብዬዋ የማን ቤት ናት ና ነዉ የኢትዮጵያ ጓዳ ዉስጥ ገብታ ምን ገባ ምንስ ወጣ ብላ እንደ ልቧ ለመፈትፈት የምዳዳት? እፍረት የለህም ይህን በአደባባይ ስትተነብይ? በሞታችን ላይ ነዉ ያ የምደረገዉ!
ኢትዮጵያ ሉዓላዊት አገር ናት፣ ይቅር ኤርትሪያ ና ማንም ኃይል በዚህ አለም ላይ ስለ ጓዳዋ ገብቶ ልፈትፍትላት አይችልም!
የወደብ ንግድ ና ነፃ የባሕር በር ጥያቄ እንደ አራምባ ና ቆቦ የተለያዩ ና ለየቅል ናቸዉ። ለመወናበድ አትሞክር፣ ክቡር ሽማግሌ! ክብሮትን ይጠብቁ፣ የኔ ምክር ነዉ!

Meleket wrote: ↑03 Jul 2025, 08:43ወዳጃችን DefendTheTruth እኛ የተቃወምነው ጉራ የመቸብቸቡን ጉዳይ ነው! የባህር የተጠቃሚነትና የባህር ይገባኛል ጥያቄ ሃራምባናቆቦ ናቸው። የባህር የተጠቃሚነት ጉዳይ ለኛም ለናንተም በሚያዋጣን መልኩ ሊተገበር የሚችል የንግድ ጉዳይ ነው። እኛ የተቃወምነው ዓሰብ የኢትዮጵያ ነው የሚለውን የባህር በር የይገባኛል ጥያቄያችሁን ነው! ትከፍላለህ ትጠቀማለህ ጉዳዩ እዚ ላይ ይቋጫል ተግባባን!

- Member+
- Posts: 7266
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
Djibouti at night view.
Mentally ill elderly listro
You are not only mentally ill but also a liar, Now get this through your thick listro skull, Djibouti isn't dependent on war-torn landlocked Ethiopia for anything and there is no country that will make itself dependent on war-torn Ethiopia for anything, People aren't that stupid, Moreover, Djibouti doesn't need anything from war-torn landlocked Ethiopia, which will eventually disintegrate into more than eighty-five independent countries.
Remove the word ❝Djibouti❞ from your vocabulary.
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
ከህጻናቶቹ መሪዎቻቸዉ ኣንዱ እኮ፡ ኦሮሙማ ከክርስትያንና እስልምና ሃይማኖቶች ይበልጠናል ለኛ እኮ ብለዋል።Meleket wrote: ↑03 Jul 2025, 03:50ወዳጃችን Horus ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሃገሮች የኤለክትሪክ ሃይል መቸብቸቧ መልካም ነው፡ “ቀይባህርን በውድም ሆነ በሃይል እንቆጣጠራለን” ብላ ጉራ መቸብቸቧን ነው ዬጠላነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ብልጥግኖች እግዚኣብሔር በደግነቱ የቸራችሁን ጸጋ “ተመስገን እና ኣሜን” ብላችሁ ከማጣጣም ይልቅ፡ የሌላ ጸጋ ላይ ዓይናችሁን ማፍጠጥ የጐረቤትንም መመኘት በእግጠኝነት ለመናገር ክርስትያናዊም ሆነ እስልምናዊ ኣስተምህሮና መርህ ኣይደለም፡ የቆሪጥ ባለሟልነት እንጂ!

የመጋሎመንያ መጨረሻዉ፡ ለጠላትህም ኣትመኘዉም።
-
- Member+
- Posts: 7266
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
The internet usually exposes mentally ill people, people with low intelligence and uneducated people. Here below comment is a classic example.
I don't think this individual fully understand the meaning of ❝Denying, Right and Succeed❞ Land-locking war-torn Ethiopia was very successful in 1993 when Eritrea gained its independence, and that is all that matters.
Thank You Eritrea.
Denying Ethiopia the RIGHT to access the international body of water will NEVER going to succeed.
I don't think this individual fully understand the meaning of ❝Denying, Right and Succeed❞ Land-locking war-torn Ethiopia was very successful in 1993 when Eritrea gained its independence, and that is all that matters.
Thank You Eritrea.
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
ክቡር DefendTheTruth ደስ ይበልዎት ምክርዎትን ተቀብለናል። በነገራችን ላይ፡ "የሚገዛዎ ካገኙ" ጉራዎትንም ይቸብችቡ! “ይመችዎ ባያሌው!” ብለነዎታል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!

DefendTheTruth wrote: ↑03 Jul 2025, 11:58አዉቆ የተኛን ብቀሰቅሱት አይሰማም አሉ አባ ስተርቱ።
ምጢጢ አገር ኤርትሪያ ተብዬዋ የማን ቤት ናት ና ነዉ የኢትዮጵያ ጓዳ ዉስጥ ገብታ ምን ገባ ምንስ ወጣ ብላ እንደ ልቧ ለመፈትፈት የምዳዳት? እፍረት የለህም ይህን በአደባባይ ስትተነብይ? በሞታችን ላይ ነዉ ያ የምደረገዉ!
ኢትዮጵያ ሉዓላዊት አገር ናት፣ ይቅር ኤርትሪያ ና ማንም ኃይል በዚህ አለም ላይ ስለ ጓዳዋ ገብቶ ልፈትፍትላት አይችልም!
የወደብ ንግድ ና ነፃ የባሕር በር ጥያቄ እንደ አራምባ ና ቆቦ የተለያዩ ና ለየቅል ናቸዉ። ለመወናበድ አትሞክር፣ ክቡር ሽማግሌ! ክብሮትን ይጠብቁ፣ የኔ ምክር ነዉ!
Meleket wrote: ↑03 Jul 2025, 08:43ወዳጃችን DefendTheTruth እኛ የተቃወምነው ጉራ የመቸብቸቡን ጉዳይ ነው! የባህር የተጠቃሚነትና የባህር ይገባኛል ጥያቄ ሃራምባናቆቦ ናቸው። የባህር የተጠቃሚነት ጉዳይ ለኛም ለናንተም በሚያዋጣን መልኩ ሊተገበር የሚችል የንግድ ጉዳይ ነው። እኛ የተቃወምነው ዓሰብ የኢትዮጵያ ነው የሚለውን የባህር በር የይገባኛል ጥያቄያችሁን ነው! ትከፍላለህ ትጠቀማለህ ጉዳዩ እዚ ላይ ይቋጫል ተግባባን!
ጎበዝ፡ ኣንዱ ነቅቶ የሚያነቃ ኤርትራዊ ሊቅ “ኢትዮጵያዉያን ካላቸው ተቆጥሮና ተዘርዝሮ የማያልቅ ኣምላኽ ከሰጣቸው ጸጋ ይልቅ፡ የባህር በርና የጆግራፊ እስረኞች ነን ብለው ማሰባቸው እጂግ ያሳዝናሉ! በእርግጥ ራሳቸውን በራሳቸው ያሰሩ የወደብ ህልም እስረኞች ናቸው” ሲል ባህር ባህር እያሉ የሚያላዝኑ ኣካላትን በሙሉ ሲተች ሰምተነው ነበር። የባህር በር ሳይኖራቸው አምላክ የሰጣቸውን ጸጋ ተመስገን ብለው በተገቢው ሁኔታ የተጠቀሙና የበለጸጉ ሃገራት ጥቂቶች ኣይደሉም። የውስጥ ትኩሳት ባጋጠመህ ቁጥር የውጭ ጠላት በመፈብረክ የውስጥ ጉዳይን ለማብረድ መሞከር ከዚህ በፊትም በኢትዮጵያዉያን “ቦለቲከኞች” ዘንድ ኣልተስተዋለም ለማለት ኣይቻልም። እንዲያ ለማድረግ የሞከሩት ሁሉ ኣመሻሹ ላይ ምን እንደሆኑ ለማወቅ ደግሞ የቅርብ ግዜ የሃገርህን ታሪክ መፈተሽ በቂ ነው።
ሚጥሚጣዋ ኤርትራ የማንም ሃገር ተላላኪ ኣይደለችም። ይልቅስ ለቀጠናው ሰላም የበኩሏን ሚና በማድረግ ኣፍራሽ ሃይሎችን ከአዘርባጃን ነን ከገለመሌ ነን ብለው ህገወጥ ተግባርን በኤርትራ ባህር ላይ ለማካሄድ ሲሞክሩ፡ ግብጽንም ኢትዮጵያንም ወዘተንም ሳታማክር የራሷን እርምጃ የምትወስድ የቀብራሮችና የኩሩዎች ሃገር መሆኗን ለነ ወልደቆሪጥ መንገር ኣይጠበቅብንም። ምክንያቱም በሰሜን እዝ ላይ ያጋጠመውን ሁኔታ በመገንዘብ የብልጽግናዉን የተሰበረ ቅልጥምና ምርኩዝ ጠግና ቤተመንግስት ውስጥ እያነከሰም ቢሆን እንዲደርስ ያደረገች መልካም ጐረቤታሁ ነችና ሚጥሚጣዋ ኤርትራ።
ሲጠቃለል፡ ደረቅ ወደቦቻችሁን ዛላምበሳ፡ ሁመራ፡ ራማ፡ ቡሬና ወዘተ ላይ ካሁኑ ኣስተካክሉ እንጂ፡ ኤርትራ ለኢኮኖሚ እድገቷም ስለሚበጃት፡ የወደብ ተጠቃሚነት መብታችሁን ለማስተናገድ ዝግጁ ናት። ማንኛውም ወደ ጦቢያ የሚገባ ንብረት ካላችሁ፡ ከኤርትራዉያን ወደቦቻችን እስከ ዛላምበሳ፡ ሁመራ፡ ራማ ቡሬና ወዘተ ልናደርስላችሁ እንችላለን። ብዙ ስራ ፈላጊ ዜጎቻችንንም ስራ እንፈጥርላቸዋለን። እናንተም በወደብ ልትልኩት የምትሹትን ንብረታችሁን እስከ እነዚህ ከተሞች ካደረሳችሁ፡ የኛዎቹ ዋርሳዮች ደግሞ እየተቀበሉ ወደቦቻችን ድረስ ሊያደርሱላችሁ ይችላሉ። ጨዋታው ይሄ ነው! ዬለም ሌሎች የቀጠናው ወደቦች ያዋጡናል ካላችሁ ደግሞ፡ የሚያዋጣችሁን ማድረግ ትችላላችሁ። ነገር ግን ጉራ መቸብቸቡ ትርጉም የለውምና፡ በሰላም መንፈስ ኣምላክ የቸራችሁን ጸጋ ኣጣጥሙ የሰው ንብረት አትመኙ ብለን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እኛ ኤርትራዉያ የመሃልና የመስመር ዳኞች ብንመክራችሁ ቅር ኣይበላችሁ! የኤሌክትሪክ ሃይላችሁን ቸብችቡና በሰለጠነ መንገድ ስለ ንግድ ለመወያዬት ኣጀንዳችሁን ኣስተካክላችሁ መምጣት ትችላላችሁ! ኢናመሰግናሎን!
DefendTheTruth wrote: ↑03 Jul 2025, 06:28I really hate keep repeating the same thing over and over again. I think to have explained you last time in here the paradigm behind for demanding an access to the sea, you opted to not admit it and instead trying to accuse others for your own failure.Meleket wrote: ↑03 Jul 2025, 03:50ወዳጃችን Horus ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሃገሮች የኤለክትሪክ ሃይል መቸብቸቧ መልካም ነው፡ “ቀይባህርን በውድም ሆነ በሃይል እንቆጣጠራለን” ብላ ጉራ መቸብቸቧን ነው ዬጠላነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ብልጥግኖች እግዚኣብሔር በደግነቱ የቸራችሁን ጸጋ “ተመስገን እና ኣሜን” ብላችሁ ከማጣጣም ይልቅ፡ የሌላ ጸጋ ላይ ዓይናችሁን ማፍጠጥ የጐረቤትንም መመኘት በእግጠኝነት ለመናገር ክርስትያናዊም ሆነ እስልምናዊ ኣስተምህሮና መርህ ኣይደለም፡ የቆሪጥ ባለሟልነት እንጂ!
Access to the sea has never been a luxury for any nation around the world, let alone for a nation as big as Ethiopia that looks for over 130 million souls rather it is a necessity. Hope you understand the difference between the two.
You can never try to deny what is a necessity and then expect submission from the other end, like Shabia is trying hard currently in the case of Ethiopia's demand for red sea access. Shabia will never prevail here.
If it was about a luxury for Ethiopia, then Shabos could have hoped to have it differently.
Denying Ethiopia the RIGHT to access the international body of water will NEVER going to succeed.
Obliterating the failed state of Eritrea could be more pragmatic than trying to deny Ethiopia the right to access the sea, like Shabia and its masters in Cairo are currently trying so hard to achieve.
Re: ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለመላ ምስራቅ አፍሪቃ እየቸበቸበች ነው!!! (ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ጂቡቲ፣ ታንዛኒያ፣ ዛምቢያ)
ከህጻናት መሪዎች ኣንዱ እዚህ ምስሉ ላይ የሚታዩት ከሆኑ፡ ፎቶው “ያላቻ ጋብቻ” ነበር ማለት ነውን? ብለን እናስቅህ ይሆንን ዘሜ ዘመሰሎ 'ዓቢ ሰብ' ወዲ ዓበይቲ!

Zmeselo wrote: ↑03 Jul 2025, 14:08ከህጻናቶቹ መሪዎቻቸዉ ኣንዱ እኮ፡ ኦሮሙማ ከክርስትያንና እስልምና ሃይማኖቶች ይበልጠናል ለኛ እኮ ብለዋል።Meleket wrote: ↑03 Jul 2025, 03:50ወዳጃችን Horus ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሃገሮች የኤለክትሪክ ሃይል መቸብቸቧ መልካም ነው፡ “ቀይባህርን በውድም ሆነ በሃይል እንቆጣጠራለን” ብላ ጉራ መቸብቸቧን ነው ዬጠላነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!
ብልጥግኖች እግዚኣብሔር በደግነቱ የቸራችሁን ጸጋ “ተመስገን እና ኣሜን” ብላችሁ ከማጣጣም ይልቅ፡ የሌላ ጸጋ ላይ ዓይናችሁን ማፍጠጥ የጐረቤትንም መመኘት በእግጠኝነት ለመናገር ክርስትያናዊም ሆነ እስልምናዊ ኣስተምህሮና መርህ ኣይደለም፡ የቆሪጥ ባለሟልነት እንጂ!![]()
የመጋሎመንያ መጨረሻዉ፡ ለጠላትህም ኣትመኘዉም።