Page 1 of 1
Fiyameto! When Are You going to Get Some of This Rain?
Posted: 02 Jul 2025, 22:27
by Horus
Re: Fiyameto! When Are You going to Get Some of This Rain?
Posted: 03 Jul 2025, 01:34
by Fiyameta
Re: Fiyameto! When Are You going to Get Some of This Rain?
Posted: 03 Jul 2025, 01:56
by Horus
ፊያሜታ፣
እንደዚያ ማርና ወተት የቀለበችህን ኢትዮጵያ ላረብ የሸትካት ቀን ነው የሷ እርግማን ለዚህ ያበቃህ! እዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምታየው የግረኛ መንገድ የተራ ሰው መሄጃ፣ የብስክሌት፣ የሩጫ ና የአይነ ሰውሮች የየራሳቸው ሌን ያለው ነው። በቃ! አለቀ! አሁን አስበው ዛሬ ላይ አስመራ አንዷ የኢትዮጵያ ከተማ ብትሆን ኖሮ ! የሚያግርስህን ጣት አትንከስ!! መዘዙ ብዙ ነው!