Page 1 of 1
Re: SOAP OPERA! ተከታታይ የሬሚታንስ ድራማ!
Posted: 02 Jul 2025, 21:48
by Fiyameta
Re: SOAP OPERA! ተከታታይ የሬሚታንስ ድራማ!
Posted: 02 Jul 2025, 22:00
by Horus
ፊያሜታ
ይቺ ፑሪቴሪያ የምትባል ጉድ አዘንኩላት! ምነው የአሜሪካ አምባሳደር ስለሰጠሽ ቁርጥ አጭር ማስጠንቀቂያ ጪች ዝም ትያለሽ!??? እዚም እዛም ያረጀ ብረታ ብረት ለምድረ ተገንጣይና አሸባሪ ማደልሽ ካላቆምሽ ምን እንደ ሚጠብቅሽ በውል የምታውቂው ይመስለኛል! ልብ በይ! አንቺ ኢራቅ ወይ ሊቢያ ወይ ሶሪያ አይደለሽም !!! አንድ ጥይት ሳይቶከስ የምትፈርሺ ምንኪን ድሃ ነሽ! ፈልገህ ምን እንደ ተባል አንብበው!!!