ወይ ጉድ! Did DDT Infect ሆረስ or vice versa - ቁርጥ ኦሮሙማ ብልጽግና....
አይ አንቺ ኢትዮጵያ አንች መጥፋትሽ ሳይሆን ሰው መጥፋቱ ነው የሚያሳዝነው። ሰዎች እንደ ወራጅ ውሃ ያልፋሉ እንጅ አንች ፍጹም አታልፊም። ዳግማዊት እየሩሣሌም የተሰፋዋ ምድር ተምሳሌት ነሽ።
Re: ወይ ጉድ! Did DDT Infect ሆረስ or vice versa - ቁርጥ ኦሮሙማ ብልጽግና....
በቀለ የዚህን ግፍ ደጋፊ መሆኑ ገራሚ ነው። ጤነኛ ጉራጌ ይመስለኝ ነበር። ኦሮምነትም ስላለው በጥቅም ብቻ ነፍሱን እና ሰብዕናውን ሽጦ የአራጅ activist ሆኗል።
Re: ወይ ጉድ! Did DDT Infect ሆረስ or vice versa - ቁርጥ ኦሮሙማ ብልጽግና....
That is why I hate Bekele/Hodus/Horus and Dama as their rational head is decapitated; specially Horus who blindly and as a prostitute supports this atrocity indirectly or directly and supports this genocidal system.
I abhore Dama, who hates christians and amhara to his bone; Horus doing the same. They don’t represent Gurage or its value by any means. Gurage is a very ethical society that hates ግፍ and says በርቸ በራር ( ይሄ ግፍ በዘሬ አይደረስ) if it can not reverse the atrocity and lacks power.
These two guys are animals with no human heart!
I abhore Dama, who hates christians and amhara to his bone; Horus doing the same. They don’t represent Gurage or its value by any means. Gurage is a very ethical society that hates ግፍ and says በርቸ በራር ( ይሄ ግፍ በዘሬ አይደረስ) if it can not reverse the atrocity and lacks power.
These two guys are animals with no human heart!
Re: ወይ ጉድ! Did DDT Infect ሆረስ or vice versa - ቁርጥ ኦሮሙማ ብልጽግና....
አበረ፥
እዚህ ዉስጥ ሁለት ስህተቶች ኣሉ።
ኣንደኛዉ ኣንተም ሰዉ መሆንህን መዘንጋትህ ነዉ። ሰዉ ጠፋ ማለት ከቻልክ ኣንተ ሰዉ ስለሆንክ ሰዉ ሆነህ መነሳት ነዉ። ትላንትና አበሩ የተባለ ጋሼ አበረ ተባለ ብዬ ነበር።
ሁለተኛዉ ለሶስት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ገደማ የሰነበተ ተዛብቶ የታረመ ታሪክ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይታረም የኖረ ነዉ።
ይህን ለማረም ከስደት በፊት ከነበረ ታሪክ መነሳት ያስፈልጋል። ከስደት በፊት የነበረ ታሪክ ከእየሩሳሌም የሚጀምር ኣይዴለም። ያካህኑ ብርሃን ከዛ በፊት የበራ ነዉ። ከኣፍርካ ዉስጥ ስደቱን ንስሓ ኣፍርካ ዉስጥ ተስፋ ማለት ስህተት ነዉ።
ይህ በሁሉም ከተስተዋለ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምንሰማዉ ዕልቂት የሚሰነብት ኣይመስለኝም።
ይህንን ነዉ እንደ እነ ሆረስ ያሉ ሰዎች እንድያስተዉሉ ስማጸን የሰነበትኩኝ።

Naga Tuma,
አባቶቻችን ጨርሰውታል እኮ "ከሰው ልጅ ስህተት፤ ከብረት ዝገት" አይጠፋም በማለት። ይህ ማለት ግን አንድ አንድ ጥፋት፤ ልክ ሲያልፍ ከፍተኛ ወንጀል ይሆናል። ወንጄል እና ኃጥያት ተመሳሳይ እንዳልሆኑ እንገንዘብ። እኔ ለማለት የፈለግሁት ዘር ማጥፋት፤ አሰቃቂ ግድያ፤ የእንሰሳት መብት በሚከበርበት ዘመን የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ የሚሰቀልበት፤ ወዘተ አረመኔ የኦሮሙማ ሽፍታ ዐብይ አህመድን እንደት ሰው አይኑን በጨው አጥቦ ያበረታታል? የጤና ይመስልሃል? ስለዚህ የምናወራው ስለወንጀለኛ እና ወንጀል ነው።
ደግሞ ሰው ጠፋ በአገር ማለት - ማስተዋል ያለው፤ አዙሮ ለማየት የሚችል አንገት ያለው ማለት ነው እንጅ ለቁጥር እኮ 130 ሚልዮን ወፈ-ሰማያት አለ። "ሰው ማለት፤ ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት" ሲባል አልሰማህም ወይ? የሰው ልጅ ከሌላ ደመ-ነፍሳዊ እንሰሳ የሚለየው ህሌና የሚባል ልዩ ስጦታ እግዚአብሄር ስለ ሰጠው ነው።
እግዚአብሄር ሰውን በአምሳላችን እንፍጠር "ንግበር ሰብዕ በአር ዓያነ" እንዳለው ።
ለመሆኑ ስለ እየሩሳሌም ምን ያህል ታውቃለህ? እየሩሳሌም ማን የሚባል ንጉሥ ነው የቆረቆራት? ብዙ ጊዜ ስለ ሙሴ እና ስለ ምፅ አተ እስራዔል አስተያየት ስትሰጥ ስላየሁ።
መቸም አንተ Naga Tuma ሁነህ እንደምትቀጥል ተሳፋ አለኝ - Mutate
በማድረግ አደገኛ ኦሮሙማ ቫይረስ የመሆን ዕድልህ ስንት ይሆን? ወይስ already mutate አድርገሃል። :mrgreen:
አባቶቻችን ጨርሰውታል እኮ "ከሰው ልጅ ስህተት፤ ከብረት ዝገት" አይጠፋም በማለት። ይህ ማለት ግን አንድ አንድ ጥፋት፤ ልክ ሲያልፍ ከፍተኛ ወንጀል ይሆናል። ወንጄል እና ኃጥያት ተመሳሳይ እንዳልሆኑ እንገንዘብ። እኔ ለማለት የፈለግሁት ዘር ማጥፋት፤ አሰቃቂ ግድያ፤ የእንሰሳት መብት በሚከበርበት ዘመን የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ የሚሰቀልበት፤ ወዘተ አረመኔ የኦሮሙማ ሽፍታ ዐብይ አህመድን እንደት ሰው አይኑን በጨው አጥቦ ያበረታታል? የጤና ይመስልሃል? ስለዚህ የምናወራው ስለወንጀለኛ እና ወንጀል ነው።
ደግሞ ሰው ጠፋ በአገር ማለት - ማስተዋል ያለው፤ አዙሮ ለማየት የሚችል አንገት ያለው ማለት ነው እንጅ ለቁጥር እኮ 130 ሚልዮን ወፈ-ሰማያት አለ። "ሰው ማለት፤ ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት" ሲባል አልሰማህም ወይ? የሰው ልጅ ከሌላ ደመ-ነፍሳዊ እንሰሳ የሚለየው ህሌና የሚባል ልዩ ስጦታ እግዚአብሄር ስለ ሰጠው ነው።
እግዚአብሄር ሰውን በአምሳላችን እንፍጠር "ንግበር ሰብዕ በአር ዓያነ" እንዳለው ።
ለመሆኑ ስለ እየሩሳሌም ምን ያህል ታውቃለህ? እየሩሳሌም ማን የሚባል ንጉሥ ነው የቆረቆራት? ብዙ ጊዜ ስለ ሙሴ እና ስለ ምፅ አተ እስራዔል አስተያየት ስትሰጥ ስላየሁ።
መቸም አንተ Naga Tuma ሁነህ እንደምትቀጥል ተሳፋ አለኝ - Mutate

Naga Tuma wrote: ↑01 Jul 2025, 20:08አበረ፥
እዚህ ዉስጥ ሁለት ስህተቶች ኣሉ።
ኣንደኛዉ ኣንተም ሰዉ መሆንህን መዘንጋትህ ነዉ። ሰዉ ጠፋ ማለት ከቻልክ ኣንተ ሰዉ ስለሆንክ ሰዉ ሆነህ መነሳት ነዉ። ትላንትና አበሩ የተባለ ጋሼ አበረ ተባለ ብዬ ነበር።
ሁለተኛዉ ለሶስት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ገደማ የሰነበተ ተዛብቶ የታረመ ታሪክ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይታረም የኖረ ነዉ።
ይህን ለማረም ከስደት በፊት ከነበረ ታሪክ መነሳት ያስፈልጋል። ከስደት በፊት የነበረ ታሪክ ከእየሩሳሌም የሚጀምር ኣይዴለም። ያካህኑ ብርሃን ከዛ በፊት የበራ ነዉ። ከኣፍርካ ዉስጥ ስደቱን ንስሓ ኣፍርካ ዉስጥ ተስፋ ማለት ስህተት ነዉ።
ይህ በሁሉም ከተስተዋለ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምንሰማዉ ዕልቂት የሚሰነብት ኣይመስለኝም።
ይህንን ነዉ እንደ እነ ሆረስ ያሉ ሰዎች እንድያስተዉሉ ስማጸን የሰነበትኩኝ።
Re: ወይ ጉድ! Did DDT Infect ሆረስ or vice versa - ቁርጥ ኦሮሙማ ብልጽግና....
Abere:
ልጁ በዚህ ዘመን የሚፈጽመዉን ሳይሆን የልጁ አባት ከጎጃም ወደ ወለጋ የተሻገረ ዘመን ዉርደት ነዉ ብዬ፣ ርቄ፣ ኣርጅቼ ገዳም እያፈላለኩኝ፣ የገዳም ቅኔን ኣዋቂን እየፈለኩኝ ነዉ።
አባቶቻችን ስለጨረሱዋቸዉ እናጥና እያልኩም ኣርጅቼ ሸብቻለሁ።
ገዳ በለዉ ገዳም፣ አባ በለዉ ኣብ ወይም አባት እኔ ግድ ዬለኝም። ሁላቸዉም የእኛ፣ ኬኘ ናቸዉ ባይ ነኝ። ሎሬቱ ምስክሬ ነዉ።
እየሩሳለምን የቆረቆረዉ ንጉስ ማን እንደሆነ ኣላዉቅም። እሱም ኬኘ እያልክ ነዉ?
እኔ ስለፋ የኖርኩኝ ከኣፍርካ በርግጎ ተሰዶ በእግዛብሔር ስም ይህ ጎሳ የተባረከ ነዉ፣ ያ ጎሳ የተረገመ ነዉ ያለዉን ነፃ ኣድርጌ እግዛብሔር የፈጠራቸዉን በሙሉ ነመ ወይም ሰዉ ነዉ ባይ እንጂ ከፋፍሎ የሚባርክ እና የሚረግም ኣይዴሌም እያልኩ ሳስተምር የኖርኩኝን መቀጠል ነዉ። ይህንን ኣንተ አበረ ኢትዮጵያዊ መሆንህ ቀርቶ ሙቴት ብታደርግ ልታስቆመኝ ትችላለህ?

Abere wrote: ↑01 Jul 2025, 21:19Naga Tuma,
አባቶቻችን ጨርሰውታል እኮ "ከሰው ልጅ ስህተት፤ ከብረት ዝገት" አይጠፋም በማለት። ይህ ማለት ግን አንድ አንድ ጥፋት፤ ልክ ሲያልፍ ከፍተኛ ወንጀል ይሆናል። ወንጄል እና ኃጥያት ተመሳሳይ እንዳልሆኑ እንገንዘብ። እኔ ለማለት የፈለግሁት ዘር ማጥፋት፤ አሰቃቂ ግድያ፤ የእንሰሳት መብት በሚከበርበት ዘመን የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ የሚሰቀልበት፤ ወዘተ አረመኔ የኦሮሙማ ሽፍታ ዐብይ አህመድን እንደት ሰው አይኑን በጨው አጥቦ ያበረታታል? የጤና ይመስልሃል? ስለዚህ የምናወራው ስለወንጀለኛ እና ወንጀል ነው።
ደግሞ ሰው ጠፋ በአገር ማለት - ማስተዋል ያለው፤ አዙሮ ለማየት የሚችል አንገት ያለው ማለት ነው እንጅ ለቁጥር እኮ 130 ሚልዮን ወፈ-ሰማያት አለ። "ሰው ማለት፤ ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት" ሲባል አልሰማህም ወይ? የሰው ልጅ ከሌላ ደመ-ነፍሳዊ እንሰሳ የሚለየው ህሌና የሚባል ልዩ ስጦታ እግዚአብሄር ስለ ሰጠው ነው።
እግዚአብሄር ሰውን በአምሳላችን እንፍጠር "ንግበር ሰብዕ በአር ዓያነ" እንዳለው ።
ለመሆኑ ስለ እየሩሳሌም ምን ያህል ታውቃለህ? እየሩሳሌም ማን የሚባል ንጉሥ ነው የቆረቆራት? ብዙ ጊዜ ስለ ሙሴ እና ስለ ምፅ አተ እስራዔል አስተያየት ስትሰጥ ስላየሁ።
መቸም አንተ Naga Tuma ሁነህ እንደምትቀጥል ተሳፋ አለኝ - Mutateበማድረግ አደገኛ ኦሮሙማ ቫይረስ የመሆን ዕድልህ ስንት ይሆን? ወይስ already mutate አድርገሃል። :mrgreen:
Naga Tuma wrote: ↑01 Jul 2025, 20:08አበረ፥
እዚህ ዉስጥ ሁለት ስህተቶች ኣሉ።
ኣንደኛዉ ኣንተም ሰዉ መሆንህን መዘንጋትህ ነዉ። ሰዉ ጠፋ ማለት ከቻልክ ኣንተ ሰዉ ስለሆንክ ሰዉ ሆነህ መነሳት ነዉ። ትላንትና አበሩ የተባለ ጋሼ አበረ ተባለ ብዬ ነበር።
ሁለተኛዉ ለሶስት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ገደማ የሰነበተ ተዛብቶ የታረመ ታሪክ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይታረም የኖረ ነዉ።
ይህን ለማረም ከስደት በፊት ከነበረ ታሪክ መነሳት ያስፈልጋል። ከስደት በፊት የነበረ ታሪክ ከእየሩሳሌም የሚጀምር ኣይዴለም። ያካህኑ ብርሃን ከዛ በፊት የበራ ነዉ። ከኣፍርካ ዉስጥ ስደቱን ንስሓ ኣፍርካ ዉስጥ ተስፋ ማለት ስህተት ነዉ።
ይህ በሁሉም ከተስተዋለ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምንሰማዉ ዕልቂት የሚሰነብት ኣይመስለኝም።
ይህንን ነዉ እንደ እነ ሆረስ ያሉ ሰዎች እንድያስተዉሉ ስማጸን የሰነበትኩኝ።
Last edited by Naga Tuma on 02 Jul 2025, 21:59, edited 1 time in total.
Re: ወይ ጉድ! Did DDT Infect ሆረስ or vice versa - ቁርጥ ኦሮሙማ ብልጽግና....
Naga Tuma,
የጎሳ እና የዘረኝነት ቫይረስ ተሸካሚዎች አስቸገሩ እንጅ ሰው እና ሰው እኮ መሳ ነው። የሚገርመው የቫይረሱ ተሸካሚ እና አስተላላፊዎች ደግሞ የዲግሪ እና ድፕሎማ ኮፍያ የደፉት ናቸው። ያተረገመው የ1960ዎቹ ትውልድ - ጠንቀኛ ትውልድ። የእነኝህ ጠንቀኛ ቅሪቶች አሁን ሰካራም፤ ሹገር ዳዲ፤ የአበይ አህመድ ጫማ ሳሚ፤ የከፍተኛ ወንጀል ተባባሪ (የናዚ ኦሮሙማ ግብረ አበሮች) ናቸው። ህዝብ እኮ ተበጠበጠ እንጅ መቸ በጠበጠ። ችግሩ እነኝህ ጠንቀኛ የጎሳ ቫይረስ እራሳቸውን እየቀያየሩ (mutate) እና እያላመዱ የአገሪቱ የፓለቲካ ደዌ እና ህዝብ ጨራሾች ናቸው። ሆድ እንጅ ጭንቅላት የላቸውም። ሞራልን ሽጠው ቅርጥፍ አድርገው በልተዋል - ከፈለጉ በቀን 3 ጊዜ ይዋሻሉ በቀን ከ 3 ጊዜ በላይ ለመብላት። ስለሆዳቸው እንጅ ስለ ወደፊቱ የልጅ ልጆቻቸው አገር አይጨነቁም። አህያ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው።
Live by principle, die for purpose.

Naga Tuma wrote: ↑02 Jul 2025, 14:48Abere:
ልጁ በዚህ ዘመን የሚፈጽመዉን ሳይሆን የልጁ አባት ከጎጃም ወደ ወለጋ የተሻገረ ዘመን በርግጌ ርቄ ኣርጅቼ ገዳም እያፈላለኩኝ፣ የገዳም ቅኔን ኣዋቂን እየፈለኩኝ ነዉ።
አባቶቻችን ስለጨረሱዋቸዉ እናጥና እያልኩም ኣርጅቼ ሸብቻለሁ።
ገዳ በለዉ ገዳም፣ አባ በለዉ ኣብ ወይም አባት እኔ ግድ ዬለኝም። ሁላቸዉም የእኛ፣ ኬኘ ናቸዉ ባይ ነኝ። ሎሬቱ ምስክሬ ነዉ።
እየሩሳለምን የቆረቆረዉ ንጉስ ማን እንደሆነ ኣላዉቅም። እሱም ኬኘ እያልክ ነዉ?
እኔ ስለፋ የኖርኩኝ ከኣፍርካ በርግጎ ተሰዶ በእግዛብሔር ስም ይህ ጎሳ የተባረከ ነዉ፣ ያ ጎሳ የተረገመ ነዉ ያለዉን ነፃ ኣድርጌ እግዛብሔር የፈጠራቸዉን በሙሉ ነመ ወይም ሰዉ ነዉ ባይ እንጂ ከፋፍሎ የሚባርክ እና የሚረግም ኣይዴሌም እያልኩ ሳስተምር የኖርኩኝን መቀጠል ነዉ። ይህንን ኣንተ አበረ ኢትዮጵያዊ መሆንህ ቀርቶ ሙቴት ብታደርግ ልታስቆመኝ ትችላለህ?
Abere wrote: ↑01 Jul 2025, 21:19Naga Tuma,
አባቶቻችን ጨርሰውታል እኮ "ከሰው ልጅ ስህተት፤ ከብረት ዝገት" አይጠፋም በማለት። ይህ ማለት ግን አንድ አንድ ጥፋት፤ ልክ ሲያልፍ ከፍተኛ ወንጀል ይሆናል። ወንጄል እና ኃጥያት ተመሳሳይ እንዳልሆኑ እንገንዘብ። እኔ ለማለት የፈለግሁት ዘር ማጥፋት፤ አሰቃቂ ግድያ፤ የእንሰሳት መብት በሚከበርበት ዘመን የሰው ልጅ ተዘቅዝቆ የሚሰቀልበት፤ ወዘተ አረመኔ የኦሮሙማ ሽፍታ ዐብይ አህመድን እንደት ሰው አይኑን በጨው አጥቦ ያበረታታል? የጤና ይመስልሃል? ስለዚህ የምናወራው ስለወንጀለኛ እና ወንጀል ነው።
ደግሞ ሰው ጠፋ በአገር ማለት - ማስተዋል ያለው፤ አዙሮ ለማየት የሚችል አንገት ያለው ማለት ነው እንጅ ለቁጥር እኮ 130 ሚልዮን ወፈ-ሰማያት አለ። "ሰው ማለት፤ ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት" ሲባል አልሰማህም ወይ? የሰው ልጅ ከሌላ ደመ-ነፍሳዊ እንሰሳ የሚለየው ህሌና የሚባል ልዩ ስጦታ እግዚአብሄር ስለ ሰጠው ነው።
እግዚአብሄር ሰውን በአምሳላችን እንፍጠር "ንግበር ሰብዕ በአር ዓያነ" እንዳለው ።
ለመሆኑ ስለ እየሩሳሌም ምን ያህል ታውቃለህ? እየሩሳሌም ማን የሚባል ንጉሥ ነው የቆረቆራት? ብዙ ጊዜ ስለ ሙሴ እና ስለ ምፅ አተ እስራዔል አስተያየት ስትሰጥ ስላየሁ።
መቸም አንተ Naga Tuma ሁነህ እንደምትቀጥል ተሳፋ አለኝ - Mutateበማድረግ አደገኛ ኦሮሙማ ቫይረስ የመሆን ዕድልህ ስንት ይሆን? ወይስ already mutate አድርገሃል። :mrgreen:
Naga Tuma wrote: ↑01 Jul 2025, 20:08አበረ፥
እዚህ ዉስጥ ሁለት ስህተቶች ኣሉ።
ኣንደኛዉ ኣንተም ሰዉ መሆንህን መዘንጋትህ ነዉ። ሰዉ ጠፋ ማለት ከቻልክ ኣንተ ሰዉ ስለሆንክ ሰዉ ሆነህ መነሳት ነዉ። ትላንትና አበሩ የተባለ ጋሼ አበረ ተባለ ብዬ ነበር።
ሁለተኛዉ ለሶስት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ገደማ የሰነበተ ተዛብቶ የታረመ ታሪክ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሳይታረም የኖረ ነዉ።
ይህን ለማረም ከስደት በፊት ከነበረ ታሪክ መነሳት ያስፈልጋል። ከስደት በፊት የነበረ ታሪክ ከእየሩሳሌም የሚጀምር ኣይዴለም። ያካህኑ ብርሃን ከዛ በፊት የበራ ነዉ። ከኣፍርካ ዉስጥ ስደቱን ንስሓ ኣፍርካ ዉስጥ ተስፋ ማለት ስህተት ነዉ።
ይህ በሁሉም ከተስተዋለ ኢትዮጵያ ዉስጥ የምንሰማዉ ዕልቂት የሚሰነብት ኣይመስለኝም።
ይህንን ነዉ እንደ እነ ሆረስ ያሉ ሰዎች እንድያስተዉሉ ስማጸን የሰነበትኩኝ።
Re: ወይ ጉድ! Did DDT Infect ሆረስ or vice versa - ቁርጥ ኦሮሙማ ብልጽግና....
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ ከድሮ ጀምሮ የጥላቻና የጎጠኝነት ቫይረስ ተሸክሞ የሚያጭበረብር ሌባ መሆኑን ቁልጭ አድርጌ አሳይቻለሁ።
ትግሬን፣ ኦሮሞን አማራን በጥቅሉ እየተሳደበና አቶ ዓብዮትና ጎፍጫላው ብር አምጡ የሚተነፍሱቱን ሁሉንም ነገር ሳያጣራ በእልልታ የሚያራግብ ወናፍ፣ የኢትዮጵያን የተከበረ ስም ለማደናገሪያ ሲጠራ መብረቅ እንዲመታው ብመኝ ተሳሳትኩኝ?
- ለግብፅ Kemit እንደ እኔ እንደ ሆረስ የሚቀርብ የለም
- እኔ ሆረስ መንፈስ ነኝ
- እኔ ሆረስ ጭልፊት ነኝ
- የሆቺ ሚኒን መዝሙር እያዜምኩኝ ነው ያደግኩት
- የፍልስፍና መፅሐፌን በሚቀጥለው ዓመት አሳትማለሁ
- ዲሞክራቶች ሁለቱንም ቻምበር ይቆጣጠራሉ
- ትራምፕ ኢምፒች ይደረጋል
- ካማላ ሃሪስ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ትሆናለች
- ኢዜማ ሜጆሪቲ ያሸንፋል
- ፕሬዘዳንቷ በሊሞዚን እንጂ በአውቶብስ አልተጓዘችም
- ዓብዮት የአፍሪካ አታቱርክ ነው
- ዓብዮት የጉራጌ ህዝብ ጠላት ነው
- ዓብዮት የማያልቅ ጦርነት እንዲኖር ይፈልጋል
- ዓብዮት ከትግሬ ዲቃላ ወልዷል
- ዓብዮት ሺመልስን ያባርረዋል
- ሺመልስ ከፕሬዚዳንትነት በመነሳቱ የኦሮሚያ መገዶችን መዘጋት አዘዘ
- ሺመልስ በናቱ ጎጃሜ ባባቱ ጋፋቴ ነው
- መንግስት ከማፊያ የባሰ የኦሮሞ ኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው
- ዓብዮት ቤተ-መንግስቱን የሚያሰራው በተዘረፈ ገንዘብ ነው
- ኦሮሞዎች በሙሉ ዘረኞችና አረመኔዎች ናቸው
- ኦሮሞች ከዚህ በኋላ ወደ አሰብ ዝር አይሉም 100 ብር አሲዛለሁ
- ኦሮሙማ አይደለም አገር መንደር ማስተዳደር አያውቅበትም
- ትግሬዎች መጤዎችና፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
- ትግሬን ያመነ ጉም የዘገነ
- ሸዋና ሽንፍላ ቢያጥቡት አይጸዳም
- የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል
- ፋኖ ደብረ ብርሃንን ተቆጣጠረ
- ፋኖ ብቸኛው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል
- ፋኖ ተገንጣይና የግብፅ ተላላኪ ነው
- መሳይ መኮንን አንድ ሺ ታጋይ
- ጉራጌ ዞን አይደለም፣ ጉራጌ ክልል ነው
- ጉራጌ ብልፅግና ላይ ትዕግስቱ አልቋል
- የጉራጌ ክልል ያ ግማታምም ቂንጥርሽ ውስጥ ነው ያለው
- ጉራጌዎች በምግብና በቤት አሠራር & በፈጠራ 1ኞች ነን
- ብርሃኑ ነጋና እርስቱ ይርዳው በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ
- ብርሃኑ ግማሽ ጉራጌ፣ ግማሽ ኦሮሞ ነው
- የጎሳ ክልል ሊፈርስ፣ ኢትዮጵያ በክፍለ አገራት ልትከፋፈል ነው
- አቶ አታቱርክ የጎሳ ክልል ሊያፈርስ ነው
- ከታላቁ ፐርፐዝ ብላክ አክስዮን ሳልገዛ አመለጠኝ
- ግብጽ በሚመለክት ሱማሌ መግባታቸው በጣም ነው የወደድኩት
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር እንጂ ከሶማሌ ጋር ስምምነት አታደርግም
- MOU ለአድዋ በዓል ይፈረማል፤ ዓብዮት ሶማሊላንድን እውቅና ይሰጣል
- እንግሊዝ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- ራሺያ ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- USA ለሶማሊላንድ እውቅና ልትሰጥ ነው
- አንተ የስሙኒ ልጅ፣ የሸሌ ልጅ፣ እናትህ …
- የአፍሪካ መሪዎች በአዲስ አበባ ውበት ይደሰታሉ
- እልልልልል! የናይጄሪያው ም/ ፕሬዜዳንት ፊንፊኔን ሊጎበኝ ነው
- GALLA PAGANS AS VICTIMS & TIGRAY THIEVES AS PRIESTS: THE INVASION AND GENOCIDE OF GURAGE LAND AND CULTURE
viewtopic.php?f=17&t=150740#p773591

መሳ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ባላስታዉስም ሰዉ እና ሰዉ እኮ መሳ ነዉ ባልከዉ የተግባባን ይመስለኛል።
የ1960ዎቹን ትዉልድ ኣዉቃለሁ ማለት ባልችልም በለጋ ዕድሜዎቸቸዉ የቅንነት እና የቆራጥነት ስህተት ፈጽመዉ ይሁን ኣይሁን መለየት ያዳግተኛል። ስህተት ከሆነ መርገም ያስቸግራል። ስህተቱ ስንቶቻቸዉን ሰማዕታት ያደረገ ነዉ።
የፍጥረት በርን የፈጠራት ከፈጠራት ግዜ ጀምሮ በረከቱን ማበርከት ኣይሰለቸዉ። ኣንድ የጥንቱ ካህኑ ነበረ። ለመጀመርያ ግዜ ኣበርካቹ ኣንድ መሆኑን የለየዉ ወይም የታየዉ።
ከዛ ጥንት ግዜ ጀምሮ ንዝህላል ኢትዮጵያዊያን ኣበርካቹን ማስከፋት ኣይሰለቻቸዉ።