Here it is.
"It's illegal to use electronic means to harass, threaten, or share personal information. The laws cover actions like electronic bullying, harassment, or stalking. Minors under 18 can be charged with cyberbullying or cyberstalking. Victims, or their parents, can file criminal or civil lawsuits against perpetrators."
Re: Dama: Take Misraq to the Court of Law and Get Him Off the Air
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
የምድሩን ህግ ለሃገሩ ልተወውና፣ በሰማየ ሰማያት ህግ ግን “እናትህ…” እንዲህና እንዲያ ትሁን እያለ የሚሳደብ ብሽቅ የ 85 ዓመት ሽማግሌ ሁለቴ እንደሚሞት አልጠራጠርም።
የምድሩን ህግ ለሃገሩ ልተወውና፣ በሰማየ ሰማያት ህግ ግን “እናትህ…” እንዲህና እንዲያ ትሁን እያለ የሚሳደብ ብሽቅ የ 85 ዓመት ሽማግሌ ሁለቴ እንደሚሞት አልጠራጠርም።
Re: Dama: Take Misraq to the Court of Law and Get Him Off the Air
ባቃላ
Dama ዋሃቢው ይህን አያደርገውም። ምክንያቱም ዋሃቢስት እስልምና ርዕዬተ አለም እያራመደ ሲተነትን የኖረ የስልጤ አራም ስለሆነ ራሱ ላይ ማነቆ ይከታል።
ሁለተኛው ደግሞ የሽማግሌ ቀላሉ Dama Bully አልተደረገም። Identityው leak ነው የተደረገው። ዳማም፡ አንተም ፤ አቦማም (union) አሁን ሥነስርዓት ይዛችኋል። እየተፈጠረ ያለው አማራዊ ትውልድ አንተን እና መሰሎችህን ከነ ልጅ ልጆችህ ክፉ ሃሳባችሁን ሳይቀብር አይመለስም።
በነገራችን ላይ Fed_upም በዚህ መልኩ ሥርዓት እንዲይዝ ተደርጓል። Jimmy በሃሳብ ልዩነት ያምናል። ሕዝባችን ላይ ጀኖሳይድ የሚጠራ ግን ሕይወቱ እሬት እሬት እስኪለው አንፋታውም። DDTን የተውኩት ፓለቲካው ላይ ብቻ ስለሚጫወት ነው። እንጂ እንዳንተ ለማስለቀስ አይከብድም። የጨዋታው ሕግ ግን የፓለታካ ልዩነትን ይቀበላል። በእኔ በኩል ማለት ነው።
Cheers

You cyberstalker - my name is Horus. Argue your rebuttal in the court of law, not here. Ditto.