ከተማን ለዝርፊያ አዳነቺ አሽበረቀች
እየዘፈናችሁ ቀለም ስትቀቡ
ባውዛ ስታቆሙ
ምነው የጎርፍ ትቦ ረሳችሁ?
ስንላችሁ ስንነግራችሁ
የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ስንበሌጥ
ስንላችሁ እምቢ ብላችሁ!
ይኸው!
ቤቱ በአሽዋ ላይ እንደስራ ሆናችሁ!
ዝናቡም ዘነበ ውሽንፍር ወረደ
ኮሪደር ፈረስ ባውዛውም ወደቀ
አወዳደቁም ክፉ ሆነ
መስረቱ ክፉ ስለነበረ::
የብልፅግና አወዳደቅም እንዲህ ይሆናል!
ቀጣፊው በቄ ይዘግይ እንጂ
ፍርድ ለሁሉም ይስጣል
All future dates arrive, judgment day included!
One last thing በቄ ሆረስ!
ባህሩ እዚሁ አዲስ ስለመጣላችሁ
ወሃውን አቁሩ እንጂ ፓርቱ ወደ ደጃችሁ ስለመጣ መርከቡን ብቻ ማምጣት ነው...እልል በሉ!