Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36875
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Jun 2025, 21:02
የዛሬ 6 ወር 10ቱ የሆረስ ትንቢቶች በሚለው አስተያየቴ የኢትዮጵያና ሱማሌ ድርድር እንደ ሚወድቅ ተናግግሬ ነበር ። ያ ስምምነት የቱርክ ሃሳብ እንጂ የኢትዮጵያ ሃሳብም ጥቅምም አልነበረም! በምንም አይነት ግምት ኢትዮጵያ ሱማሌን አምና የባህር ኃይሏን ከኢትዮጵያ 200 እና 300 ኪሜ ርቃ በአልሻባብ በተወረረ ምድር ኢትዮጵያ አይደልም የባህር ኃይል የንግድ ወደብ እንኳ ማቆም የለባትም።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት ግብጽ የምታደረገው የጸረ ኢትዮጵያ ጥረት እንዳለ ሆኖ ኢትዮጵያ በሱማሌ ውስጥ የባህር ኃይል ለማቆም በፍጹም ማሰብ የለባትም ። ኢትዮጵጵያ ቀይ ባህር ላይ የምትወጣው በ3 ቀዳዳዎች አማካይነት ብቻ ነው!
አንድ፣ አሰብን በሰላም ወይም በጦር በማስመለስ
ሁለት ፣ የሱማሌላንድን አገርነት አውቃ ፣ የሱማሌን ጫጫታ ወዲያ ብላ በሱማሌላንድ የተጀመረውን ስምምነት ማጠናቀቅ
ሶስት ፣ ከጂቡቲ ጋር አዲስ ድርድር መነፍጠር
አለቀ
ግብጽን በ ማንተመለክተ ...
ኢትዮጵያ ውስጥና በኢትዮጵያ ዙሪያ የቀጠረቻችድውን ፕሮክሲዎችን አንድ በአንድ በመደምሰስ እና ተከታታይ ግድቦችና የመስኖ ፕሮጀክቶችን በአባይና መጋቢዎቹ ላይ በ፣መገምባት ጸጥ ባለው ሰይፍ ዋጋዋን መስጠት የዚህና ቀጣዩ ትውልድ ታሪካዊ ተልዕኮ ነው
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36875
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Jun 2025, 23:53
Dark Energy,
Why do you argue with me? Talk to your leader Isayas and TPLF as well. I did not make the history. You made the history. You stole Ethiopian port just because at a particular historical moment, Ethiopia lacked a voice and an advocate. The conspiracy between EPLF and TPLF was not my fabrication. Injustice has no statute of limitations. If you think this issue will go away, I beg you to think again.
Oh yes, remember what Egypt used to tell about bombing the GERD blah blah blah!!! Now Sisi is telling you that we will never come out onto the Red Sea! My friend, everything changes including alliances and balance of forces. Here is the bad news for you - with every passing day Ethiopia is becoming a more powerful nation. Everyday!
አትርሳ ግብጽ ካላረፈች እናሰምጣታለን!
Last edited by
Horus on 01 Jul 2025, 00:00, edited 1 time in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36875
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 30 Jun 2025, 23:59
-
Somaliman
- Member+
- Posts: 7100
- Joined: 09 Nov 2007, 20:12
- Location: Heaven
Post
by Somaliman » 01 Jul 2025, 15:34
Horus wrote: ↑30 Jun 2025, 21:02
የዛሬ 6 ወር 10ቱ የሆረስ ትንቢቶች በሚለው አስተያየቴ የኢትዮጵያና ሱማሌ ድርድር እንደ ሚወድቅ ተናግግሬ ነበር ። ያ ስምምነት የቱርክ ሃሳብ እንጂ የኢትዮጵያ ሃሳብም ጥቅምም አልነበረም! በምንም አይነት ግምት ኢትዮጵያ ሱማሌን አምና የባህር ኃይሏን ከኢትዮጵያ 200 እና 300 ኪሜ ርቃ በአልሻባብ በተወረረ ምድር ኢትዮጵያ አይደልም የባህር ኃይል የንግድ ወደብ እንኳ ማቆም የለባትም።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ዘላለማዊ ጠላት ግብጽ የምታደረገው የጸረ ኢትዮጵያ ጥረት እንዳለ ሆኖ ኢትዮጵያ በሱማሌ ውስጥ የባህር ኃይል ለማቆም በፍጹም ማሰብ የለባትም ። ኢትዮጵጵያ ቀይ ባህር ላይ የምትወጣው በ3 ቀዳዳዎች አማካይነት ብቻ ነው!
አንድ፣ አሰብን በሰላም ወይም በጦር በማስመለስ
ሁለት ፣ የሱማሌላንድን አገርነት አውቃ ፣ የሱማሌን ጫጫታ ወዲያ ብላ በሱማሌላንድ የተጀመረውን ስምምነት ማጠናቀቅ
ሶስት ፣ ከጂቡቲ ጋር አዲስ ድርድር መነፍጠር
አለቀ
ግብጽን በ ማንተመለክተ ...
ኢትዮጵያ ውስጥና በኢትዮጵያ ዙሪያ የቀጠረቻችድውን ፕሮክሲዎችን አንድ በአንድ በመደምሰስ እና ተከታታይ ግድቦችና የመስኖ ፕሮጀክቶችን በአባይና መጋቢዎቹ ላይ በ፣መገምባት ጸጥ ባለው ሰይፍ ዋጋዋን መስጠት የዚህና ቀጣዩ ትውልድ ታሪካዊ ተልዕኮ ነው
This fuc'ker has nothing new to say whasoever; he's just recycling old news and adding his bullsh'it to it, as I can't call this analysis.
The fact that Ethiopia cannot have a military base on the Red Sea doesn't necessarily need to be reiterated by the Egyptian FM, as it's crystal clear even to those with a little brain.
No, talks between Somalia and Ethiopia haven't failed at all. Simply, there's nothing more to talk about.
Ethiopian PM suffers a serious setback!
Horus.

-
Zack
- Senior Member
- Posts: 16943
- Joined: 17 Feb 2013, 08:24
Post
by Zack » 01 Jul 2025, 17:21
Horus is being pushed around by Somalis by Eritrea’s
There was no deal other then for Ethiopië to respect sovreignty of Somalia the Turks Made sure of that haha
There was no other deal other then if Ethiopië wants to use Somali Ports including Berbera they need to respect the boudneries of the Somali State . Nothing short of that is accepted if not u can’t use
The govt of Somalia has no issue with using somali Ports as long as u ofcourse upholding international ruling of Ports
Dr Zackovich