Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ እርቃኑን ያስቀረው የኦሮሙማ ጭራቅ ብቻ ሳይሆን አማራን እንደ ኮሶ ትል የተጣቡትንም ነው። ተባይ የያዘውን የረጋ ኩሬ አፈሰሰው - ግርማ ካሣ ኩሬ የነበረ አንዱ ነው

Post by Abere » 30 Jun 2025, 09:51

ርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ በዐደባባይ እርቃኑን ያስቀረው የኦሮሙማ ጭራቅ ብቻ ሳይሆን በአማራ ስም ተሰግስገው አማራን እንደ ኮሶ ትል ለዘመናት የተጣቡትን ጭምር ነው። እነኝህን የያዘውን የረጋ ኩሬ አፈሰሰው - ግርማ ካሴ በረጋው ኩሬ የነበረ አንዱ ነው።

ያለፉት 7 አመታት ስንቱን አሳየን - የስንቶቹ እውነተኛ ገመና ተጋለጠ። በአማራ ስንቶቹ ተጫውተውበታል? አዎ! አንድ የጨለማ ወይም ምሽት መንገደኛ በመንገዱ ላይ ቁጥቋጦ ሰው መስሎት ሲጓዝ መጨረሻ ሰው ሳይሆን ቁጥቋጦ ሁኖ ስላገኜው። እስክንድር ነጋ ያጋለጣቸው እንደ ግርማ ካሳ ያሉ የውሸት ካባ ለብሰው ለዘመናት የአማራ የነጻነት ትግል ደጋፊዎች መስለው ያታለሉ ። ግርም ካሳ ከእነ አልማርያም፤ ብርሃኑ ነጋ ወዘተ የሚመድብ በመጨረሻ የተከሰተ ቁጥቋጦ

እኔማ ዘንድሮ - ምን ያልሆንኩት -አለኝ፤
ሰው እየመሰለ - ቁጥቋጦ አታለለኝ።



Abere
Senior Member
Posts: 13930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ እርቃኑን ያስቀረው የኦሮሙማ ጭራቅ ብቻ ሳይሆን አማራን እንደ ኮሶ ትል የተጣቡትንም ነው። ተባይ የያዘውን የረጋ ኩሬ አፈሰሰው - ግርማ ካሣ ኩሬ የነበረ አን

Post by Abere » 30 Jun 2025, 12:15

ወይ ምስራቅ! ጨዋታ ጭምረሻል። :lol: ይህን ሰውዬ ያለ ዛሬ አላውቀውም። በሚቀጥለው ደግሞ አንዱን መዘሽ አበረ እንደምታደርጊው ባለሙሉ ተሰፋ ነኝ። :mrgreen:
Misraq wrote:
30 Jun 2025, 10:23
Gash Abere,

I that you ? :lol: :lol: :lol: :lol:





Misraq
Senior Member
Posts: 15564
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ እርቃኑን ያስቀረው የኦሮሙማ ጭራቅ ብቻ ሳይሆን አማራን እንደ ኮሶ ትል የተጣቡትንም ነው። ተባይ የያዘውን የረጋ ኩሬ አፈሰሰው - ግርማ ካሣ ኩሬ የነበረ አን

Post by Misraq » 30 Jun 2025, 14:33

Gash Abere,

I deleted respecting your privacy. go ahead delete the one you qouted me on it. Brother Odie, please delete yours to. The brother needs privacy. I couldn't delete the entire thread since it is not mine

Abere
Senior Member
Posts: 13930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ እርቃኑን ያስቀረው የኦሮሙማ ጭራቅ ብቻ ሳይሆን አማራን እንደ ኮሶ ትል የተጣቡትንም ነው። ተባይ የያዘውን የረጋ ኩሬ አፈሰሰው - ግርማ ካሣ ኩሬ የነበረ አን

Post by Abere » 30 Jun 2025, 15:56


በግምት ከሳምንት በፊት ይመስለኛል የግርማ ካሳ ዩቲዩብ ከዚህ ፎረም ላይ ተለጥፎ እስክንድር ነጋን ላይ ሲያለቃቅስ፤ ከእርሱ አንደበት በማይጠበቅ ቋንቋ ጀግኖች ከዋሉብት ስፍራ የዋለውን እስክንድርን ሲሳደብ አዳመጥኩኝ። የወሰድኩት ነጥብ ቢኖር ህዝብ እንደት የመልቲዎች መጫዎቻ እንደሆነ ነው በቅጽበት የተገነዘብኩት። አገር በህሌና እና በሞራል እንጅ የምት መራው በሆድቃ መሆኑ ይሳዝናል። አድር ባዮች የሀሳባቸው ምህዋር አእምሮቻው አይደለም። አድርባዮች በሆዳቸው ያስባሉ፤ ስነ-አዳሪነተቸው የሚፈራረቅበት ምህዋር የሆድቃ መሙላት እና መጉደል ነው። አንዳንዶቹ አድርባዮች እጅግ አስጸያፊዎች ናቸው፤ ትናንት ኦሮሙማ አብይ አህመድን ጣርያ በዘለቀ የሰላ ትችት ሲቃወሙ የነበሩ ዛሬ እጅግ ወርደው የዚህን ኦሮሙማ እግር ጫማ አፈር ይልሳሉ - የኦሮሙማ ቩቩ ዜላ እና የማስታወቂያ ሰሌዳ ለጣፊዎች ሁነዋል። ታዲያ አቶ ግርማ ካሳ ስንት ዋጋ የከፈለውን እና እየከፈለ ያለውን ርዕሰ ፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ ፕሮፓጋንዳ በመስራት ለምግበይ ፋኖ ወይም ለመሪ-ዐልባው Fብኀ ዘብ መቆም የሚያመላክተውምስጢራዊ የኦሮሙማ ካድሬ መሆኑን ነው።

Post Reply