Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fasil1235
Member
Posts: 1628
Joined: 01 Jul 2018, 08:58
Location: Zemene Mesafint

Oromo Nightmare

Post by fasil1235 » 30 Jun 2025, 07:47


Naga Tuma
Member+
Posts: 6244
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: Oromo Nightmare

Post by Naga Tuma » 30 Jun 2025, 22:48

This is the kind of posts that continue to sow discord among Ethiopians and erode their harmony.

Why does an “Oromo” participant like yourself choose to write “Oromo Nightmare” using “Amara” screen name?

Can you translate the English word nightmare to Borana language?

የሃገሩን ሕዝብ በኣንድ ከለላ ስር ኣሰባስቦ፣ እስከ ሀማሴን ድረስ ባይዘልቅም አደዋ ዉሎ፣ የሃገሩን ሕዝብ ከባርነት የታደገ የኣፍርካ ኣዳኝን የኦሮሞ ናይትሜር የምትለዉ ማን ነህ?

ስለ ሰማሁኝ ኣንድ ወቀሳ ቀላል ጥያቄ ለመጠየቅ ካሰብኩኝ ሰንብቻለሁ።

እስቲ ልጠይቅህ።

የክርስቶስ ተከታዮች ፓጋን እንደሚሉት፣ የነብዩ መሓመድ ተከታዮች ካፊር እንደሚሉት፣ ኢትዮጵያ ዉስጥ ክርስትያን ያልሆነ ጋላ ተብሎ ነበር።

የክርስቶስ ተከታዮች ፓጋንን ግደሉ፣ የነብዩ መሓመድ ተከታዮች ከፊርን ግደሉ ያሉበት ዘመናት ኣልነበሩም?

ምንጩ የት እንደሆነ በማላዉቅ አባባል የኣፍርካ ኣዳኙ ሲወቀሱ ሰምቻለሁ።

ምንጩን ያላረጋገጥኩኝ ወቀሳዉ የሃገሬ ሰዉ ሰዉ ኣትግደል፣ ጋላም ቢሆን የሚል ነበር።

ኣዕምሮኣቸዉ በደንብ ማሰብ ለሚችል ያለኝ የመጀመርያዉ አጭር ጥያቄ ይህ አባባል የቅንነት ዝንባሌን ወይም እንቴንት ነዉ ወይስ የክፋት ዝንባሌን ነዉ የሚገልጸዉ?

ሁለተኛዉ አጭር ጥያቄ ፓጋንን ግደል ከሚሉት፣ ከፊርን ግደል ከሚሉት፣ እና የሃገሬ ሰዉ ሰዉ ኣትግደል፣ ጋላም ቢሆን ከሚሉት የትኛዉ ነዉ ፍትሓታዊ መባል የሚችለዉ?

Post Reply