FANO -ራሱን ያላሸነፈ የትግል አመራር እንዴት ሌላውን ማሸነፍ ይችላል?
የሰለቸን የ ፋኖ አንድ አለመሆን የፈጠረው ሁሉም በየፊናው የጎጥ ቃልአቀባይ ምኞቱን ሲያወራ መስማት ነው የዛሬ አመት የነገራችሁንን ዛሬም ያንኑ እየነገራችሁን ነው ራሱን ያላሸነፈ የትግል አመራር እንዴት ሌላውን ማሸነፍ ይችላል? ከእኔነት ውጡ እኛ በሉ ወደ አንድ ብትመጡ ብልጽግና ለአንድ ቀን እንኳን ቤተመንግስት አይውልም እንደጭስ ይበንናል እንደ ጉም ይተንናል ጉልበት የሆነው የእናንተ ገመድ መጓተት ነው።