Re: Horus, Look away
ቲያጎ፣
እኔኮ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት አርበኛ እንጂ የልዩ ልዩ ኦሮሞ ስልጣን ተፏካቾች በቅሎ አይደለሁ፤ የልዩ ልዩ አማራ ስልጣን ተፏካቾች በቅሎ አይደለሁም! እኔን የሚያውቁኝ ያውቁኛል የወያኔ የሻቢያ የግብጽ ተላላኪ በፍጹም በፍጹም አይደለሁም! እናንተው ስልጣን መቃረም የምትታክቱ እርስበርሳቹ ታመሱ፣ ተተራመሱ! የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥርሴን የነቀልኩበት ክህሎት ነው! አሁን የሁላችሁንም ድራማ እንደ ሶፕ ኦፔራ ነው የማየው! ተራ ሶፕ ኦፔራ ማለት ነው!!!

ቀጣፊው በቀለHorus wrote: ↑29 Jun 2025, 22:34ቲያጎ፣
እኔኮ የኢትዮጵያ ናሽናሊስት አርበኛ እንጂ የልዩ ልዩ ኦሮሞ ስልጣን ተፏካቾች በቅሎ አይደለሁ፤ የልዩ ልዩ አማራ ስልጣን ተፏካቾች በቅሎ አይደለሁም! እኔን የሚያውቁኝ ያውቁኛል የወያኔ የሻቢያ የግብጽ ተላላኪ በፍጹም በፍጹም አይደለሁም! እናንተው ስልጣን መቃረም የምትታክቱ እርስበርሳቹ ታመሱ፣ ተተራመሱ! የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥርሴን የነቀልኩበት ክህሎት ነው! አሁን የሁላችሁንም ድራማ እንደ ሶፕ ኦፔራ ነው የማየው! ተራ ሶፕ ኦፔራ ማለት ነው!!!

ምን አይነት ኢትዮዽያ እንዳለች ትኑር አትኑር ማንን በምን ትነስተን ለመደገፍ ለመወስን እንዳንተ ህሊና የሌለን መስልህ? እኛ 360 እንዳንተ ለጨላ እንታጠፍም:: በህሊናችን እንፈርዳለን ያንተ ጋርቤጅ ፓስት መስማት አያስፈልገንም

ቀጣፊ!
አንተን ብሎ ኢትዮዽያዊ ደግሞ!
Re: Horus, Look away
ከቤተመንግስት የምወጣው ስሞት ብቻ ነው'' አብይ አህመድ
No sane person praises the current government unless they benefit from the system in one way or another.
Horus is definitely beneficiary of the system.
''የወያኔ የሻቢያ የግብጽ ተላላኪ'' is horus' smokescreen.

Re: Horus (ቀጣፊው በቀለ ) Look away
ቀጣፊው በቀለ
እስቲ ዘመዶችህን ላይ
እስቲ ዘመዶችህን ላይ