Page 1 of 1

የአማራ ሕዝብ ለምን ተሰለፈ?

Posted: 29 Jun 2025, 21:52
by Horus
የቲክ ቶክ ጦረነት በቃኝ አለ! ዉሸት ምንግዜም ጉም ነው! የዲያስፖራ ሬሚታንስ መበዝበዣ ወንጀል! የወያኔ ሻቢያና ግብጽ ቅጠረኞች በቃኝ አለ :lol: :lol: :lol:


Re: የአማራ ሕዝብ ለምን ተሰለፈ?

Posted: 29 Jun 2025, 21:58
by Odie
Horus wrote:
29 Jun 2025, 21:52
የቲክ ቶክ ጦረነት በቃኝ አለ! ዉሸት ምንግዜም ጉም ነው! የዲያስፖራ ሬሚታንስ መበዝበዣ ወንጀል!

ጋሽ በቄ አንተ ስለአማራ ምናባክ አገባህ?
ሃሬው :lol: :lol:

Re: የአማራ ሕዝብ ለምን ተሰለፈ?

Posted: 29 Jun 2025, 22:00
by Horus

Re: የአማራ ሕዝብ ለምን ተሰለፈ?

Posted: 29 Jun 2025, 22:30
by Odie
Horus wrote:
29 Jun 2025, 22:00
አይ ጋሽ በቄ :lol:
ማን ይህን ክሊክ ያረገል ብለው ተጨንቀው ይለጥፋሉ?
ኧረ አይልፉ!
ሌላ ነግር ቁጭ ብለው መስራት ሲችሉ?
በቃ ጌታዎና እርስዎ ስው ጠልቷችሁዋል እኮ!
በእውነት ሮኮት ብታመጥቁ በእንጨት ነካ አርጎ ማንም አያያችሁም!
ሽተታሞች :lol: