Page 1 of 1
በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት
Posted: 29 Jun 2025, 20:49
by Misraq
Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት
Posted: 29 Jun 2025, 20:58
by Misraq
በቄ .... DDT ብቻህን ጥሎህ ጠፋ እኮ። እስቲ ከአቦማ ልጅ ጋር ተነጋግራችሁ መልሱ
Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት
Posted: 29 Jun 2025, 21:23
by Horus
አ
ንቺ ሌባ ሬሚታንስ ለቃሚ አጭበርባሪ የሻቢያ ቅጥረኛ ያንቺ ታሪክ ይህ ነው! ማፈሪያ የዲያስፖራ በዝባዥ!
Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት
Posted: 29 Jun 2025, 21:47
by Selam/
ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
አፈር ቆፍረን፣ ብረት አንጥረን ወርቅ ወደ ውጪ ሃገር በገፍ እየሸጥን፣ በወርቃማ ቀለም የተቀባ የኮሪዶር መብራት ከቻይና በመግዛት የነሱን ከተማ ለማስመሰል መፍጨረጨርህ፤ ጭንቅላትህ እንደ ባልጩት ድንጋይ በመጠጠሩ ምክንያት እንደሆነ አልገባህም?
Horus wrote: ↑29 Jun 2025, 21:23
አ
ንቺ ሌባ ሬሚታንስ ለቃሚ አጭበርባሪ የሻቢያ ቅጥረኛ ያንቺ ታሪክ ይህ ነው! ማፈሪያ የዲያስፖራ በዝባዥ!
Re: በቄ - ተመልከት የኮሪደር ልማቱን ጃውሳው ዝናብ ሲጫወትበት
Posted: 29 Jun 2025, 21:53
by Odie