Page 1 of 1

መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 1

Posted: 29 Jun 2025, 00:08
by Naga Tuma
የሚከተሉትን ዐረፍተነገሮችን የጻፈዉ ሌላ የመድረኩ ተሳታፊ ነዉ።

The Western powers or Vatican are not Christian’s by definition … All of them work in conjunction to destroy the true followers of Christ.

እኔ የገባኝ መለኮታዊነቱ የዐረፍተነገሮቹ ትክክለኛ መሆን ወይም ኣለመሆን ሳይሆን ይህን የጻፈዉ ሰዉ፥

1) ስለ ክርስትና ከማን ተምሮ፣
2) ስለ ተልዕኮዉ በኢትዮጵያዊያን ሲመከር ስንቶች ዓመታትን ኣጥፍቶ፣
3) መጤ ሀይማኖት ነዉ ኣትበሉኝ እያለ ኢትዮጵያዊያንን ሲወቅስ ኖሮ፣
4) በመጨረሻም ስለ ክርስትና ያስተማሩት በመሠረቱ በክርስትና የማያምኑ ናቸዉ ማለቱ ነዉ።

ዐረፍተነገሩን መላልሳችሁ ኣንብቡ እና ይህ ግለሰብ ስለ ክርስትና ከማን እንደተማረ ኣጢኑ እና ይህ መለኮታዊ ጎህ ስህተት ኣለዉ በሉኝ።