Page 1 of 1

ON THE HORN OF AFRICA 16 COUNTRIES HAVE 19 MILITARY BASES! (አርበኛ ኡስታዝ ጀማል!)

Posted: 28 Jun 2025, 22:08
by Horus
ነገር ግን ቸሩ ፈጣሪ ኢትዮጵያን መርጦ ካፍሪካ ሁሉ ከፍ አድርጎ ተራራ ላይ አስቀምጧታል! ዛሬ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ሰላም ለሚሹ ብርሃን ነው! ጠብ ለሚሹ መውደሚያ ሰይፍ ነው! የህዳሴ ግድብ ውሃ በአንድ ቅጽበት ሱዳንና ግብጽን ከምድር ገጽ የሚያጠፋ ኑክለር ኃይል ነው! ይህን ሃቅ ስንቶቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች ያውቁታል?