Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36888
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Horus » 28 Jun 2025, 18:04

በነገራችን ላይ ፓራዳይም (ፓራ ጊግማ) የሚለው የግሪክ ቃል ቅድመ ዶግማ ማለት ነው። ቅድመ ጎግማ ማለት ቅድመ መርህ ወይም ቅድመ መስመር ማለት ሲሆን ዲግማ ወይም ዴክማ ማለት በራሱ ማሳያ ማለት ነው!

Misraq
Senior Member
Posts: 15556
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Misraq » 28 Jun 2025, 18:11

ሶዶው የጋላ ሊስትሮ። ዓብይ አህመድ አሰብና የባህር በር ብሎ ሲያስጮህ ኢላማው አማራን recruit አድርጎ አማራ ላይ ማዝመት እንደሆነ ተነቅቶበት ከሽፏል።

ወደ MOU ብትመለሱ ይሻላል።

Horus
Senior Member+
Posts: 36888
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Horus » 28 Jun 2025, 18:30

Misraq wrote:
28 Jun 2025, 18:11
ሶዶው የጋላ ሊስትሮ። ዓብይ አህመድ አሰብና የባህር በር ብሎ ሲያስጮህ ኢላማው አማራን recruit አድርጎ አማራ ላይ ማዝመት እንደሆነ ተነቅቶበት ከሽፏል።

ወደ MOU ብትመለሱ ይሻላል።
አንተ አህያ ያንተ ፖለቲካ አልባ ቅዠት ምን እንደ ሆነ እያስተማረችህ ነው! መጀመሪያ ስማትና ከዚያ በኋላ ስደበኝ! አንተ ጂል ጎጃሜ ሻቢያና ግብጽ ጋልበውህ ሱዳን ትሰደዳለህ! ይህ ንው ያንተ ፍጻሜ! ወልቃይትን ለትግሬ ሰጥተህ አዲሳባ እደርሳለሁ ብለህ ካሰብክ ምን ያክል መህይም እንደ ሆንክ ማሳያ ነው! አንተ ጂል እስቲ ባህር ዳርን ይዘህ አሳየን አይደለም አምቦን አቋርጠህ አዲሳባ መድረስ! :lol: :lol: :lol: :lol:

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Union » 28 Jun 2025, 18:51

gala horus, i hear your frustration and cry :lol:

ጋላ PP ተሸንፏል። ለቅሶ ተቀመጪ።፡ በቃ

አሁን አንቺ አገው misraqን ባህርዳርን ያዥልኝ ያልሽው፣ ባህርዳርን በድሮን እንደ Gaza ለማድረግ ብለሽ ነው :lol: :lol: የቡታጅራ ስልጤ አራዳ መሆንሽ ነው እንዴ እንቺ። :lol:

ጋላ PPን እየለቀምኩ ገድዬ መጨረስ እየቻልኩ ከተማ ይዤ አማራን Gaza እንዳደርግልሽ አልፈቅድም። እዛው ጫካ ለጫካ እየጨፈጨፍኩ አዲስ አበባ እገባለሁ። ማን ያቆመኛል። በሁለት አመት ባልሞላ ግዜ ውስጥ 7ሚልዮን ጨፍጭፈናል። ማነው የሚያስቆመን።፡

አንቦ እኮ የአማራ ከተማ ነው። ጋላ የለበትም፣፡ልክ እንደ ጅማ ማለት ነው :lol: አንቦ እኮ ከአዱ ገነት ደቡብ ምእራብ ነው የሚገኘው።፡ፋኖ ምን ይሰራል እዛ። አንቺ ደደብ አሮጊት። አንቦ አከባቢ ያለው ሸኔ ገና ፋኖ ደብረፅጌ ወይም ጫንጮ ወይም አፋር ገባ ከተባለ አገው አብይም ይሮጣል ጋላ ሸኔም ወደ ኬንያ ይፈረጥጣል።፡የተሸነፈው ጋላ ጥርስ ነክሶ የሚዋጋ መስሎሽ ነው እንዴ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Horus wrote:
28 Jun 2025, 18:30
Misraq wrote:
28 Jun 2025, 18:11
ሶዶው የጋላ ሊስትሮ። ዓብይ አህመድ አሰብና የባህር በር ብሎ ሲያስጮህ ኢላማው አማራን recruit አድርጎ አማራ ላይ ማዝመት እንደሆነ ተነቅቶበት ከሽፏል።

ወደ MOU ብትመለሱ ይሻላል።
አንተ አህያ ያንተ ፖለቲካ አልባ ቅዠት ምን እንደ ሆነ እያስተማረችህ ነው! መጀመሪያ ስማትና ከዚያ በኋላ ስደነኝ! አንተ ጂል ጎጃሜ ሻቢያና ግብጽ ግልበውህ ሱዳን ትሰደዳለህ! ይህ ያንተ ፍጻሜ! ወልቃይትን ለትግሬ ሰጥተህ አዲሳባ እደርሳለሁ ብለህ ካሰብክ ምን ያክል መህይም እንደ ሆንክ ማሳያ ነው! አንተ ጂል እስቲ ባህር ዳርን ይዘህ አሳየን አይደለም አምቦን አቋርጠህ አዲሳባ መድረስ! :lo
Last edited by Union on 28 Jun 2025, 18:59, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 36888
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Horus » 28 Jun 2025, 18:55

Last edited by Horus on 28 Jun 2025, 18:57, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Union » 28 Jun 2025, 18:56

ከኬንያ ደግሞ ማንቁሩት አንቀን ነው ለፍርድ የምናቀርበው። የብሔር ዘረኝነት የሰለቻቸው አፍሪካዊያን እና ኬንያውያን በሙሉ ነው ጋላን እያፈኑ የሚያስረክቡን።፡ አትጠራጠሪ እሱን :lol:

Odie
Member
Posts: 4415
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Odie » 28 Jun 2025, 19:03

Horus wrote:
28 Jun 2025, 18:04
በነገራችን ላይ ፓራዳይም (ፓራ ጊግማ) የሚለው የግሪክ ቃል ቅድመ ዶግማ ማለት ነው። ቅድመ ጎግማ ማለት ቅድመ መርህ ወይም ቅድመ መስመር ማለት ሲሆን ዲግማ ወይም ዴክማ ማለት በራሱ ማሳያ ማለት ነው!

ቆራሌው ሆደስ/ሆረስ the pagan🤣

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Union » 28 Jun 2025, 19:11

ሆሩዬ

ያንቺ ድድብና በጣም ነው የሚያስቀኝ።፡ኑሪልን እስቲ አንቺ አሮጊት :lol:

አገው አብይ ጋሎችን አደራጅቶ አጣዬን ለመቆጣጠር 80 ግዜ የሞከረው እኮ። አላማውም ደብረፅጌ፣ አንኮበር፣ ደብረብርሀን ያለውን አማራ ለመክበብ እና ለመጨረስ ነበረ።፡ጀግናው አማራ ግን አፈር ድሜ አበላልኝ :lol: :lol: :lol: :lol:

አሁን አማራው በደንብ ነቅቷል፣ በተለይ አብይ አማራን ለማጥፋት ነው የመጣሁት ካለ ቦሀላ መላ አማራ ሆ ይላል። ሰሜን ሸዋ በፋኖ ይጥለቀለቃል። ወልቃይት ጋ የወልቃይት አማራ የመጣውን ያስተናግዳል። ጎንደሬ አማራ እንደሆነ እንዳትረሺ :lol: :lol: :lol: :lol: በቂ ነው።

አዱ ገነት ግን በእኛ እራዳር ውስጥ ገብታለች፣ አትጠራጠሪ።፡

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Union » 28 Jun 2025, 19:18

What a song.....

አገው አገኘው በኩራት አገው መለስን ሲያደንቅ :lol: :lol: :lol:

አገኘው እንደ አቦይ ስብሀት እና ደብረፂኦን የሰቆጣ አገው ነው። መልዬ ደግሞ ከጎጃምም ከሰቆጣም ትመዘዛለች።፡

አገው ኢሱ ደግሞ ሰቆጣ ነች :lol: :lol: :lol:

I know they dont represent the poor people of agew

Odie wrote:
28 Jun 2025, 19:03
Horus wrote:
28 Jun 2025, 18:04
በነገራችን ላይ ፓራዳይም (ፓራ ጊግማ) የሚለው የግሪክ ቃል ቅድመ ዶግማ ማለት ነው። ቅድመ ጎግማ ማለት ቅድመ መርህ ወይም ቅድመ መስመር ማለት ሲሆን ዲግማ ወይም ዴክማ ማለት በራሱ ማሳያ ማለት ነው!

ቆራሌው ሆደስ/ሆረስ the pagan🤣

Selam/
Senior Member
Posts: 15517
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Selam/ » 28 Jun 2025, 19:42

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

አንተ የምትለጥፈውን ቅራቅንቦ የፒፒ የፕሮፓጋንዳ ቪዲዮ የሚያይ ካለ እንዳንተው ጎጠኛ ካድሬ መሆን አለበት። አጭበርባሪ አሜባ!

Horus wrote:
28 Jun 2025, 18:04

Odie
Member
Posts: 4415
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Odie » 28 Jun 2025, 20:15

Horus wrote:
28 Jun 2025, 18:04
በነገራችን ላይ ፓራዳይም (ፓራ ጊግማ) የሚለው የግሪክ ቃል ቅድመ ዶግማ ማለት ነው። ቅድመ ጎግማ ማለት ቅድመ መርህ ወይም ቅድመ መስመር ማለት ሲሆን ዲግማ ወይም ዴክማ ማለት በራሱ ማሳያ ማለት ነው!

Delusional DONKEY KORALEW Horus :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15517
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Selam/ » 28 Jun 2025, 20:46

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ
አንተ ጎጠኛ ካድሬ፣ ለአማራ ያለህ ጥላቻ አናትህ ላይ ወጥቶ ገና ብዙ ያስለፈልፍሃል። ተውሳክ!

የትግሬ ስጋ ቤት፣ የጎጃሜ አልባሽ የለውም። ጎጃሜን አልባሽ ካደረክው እሱ ራሱ ይገናኛታል!! ትግሬን ስጋ ቤት፣ ግምጃ ቤት ካረክው እሱ ራሱ ሰርቆ ይጨርሰዋል
Horus wrote:
28 Jun 2025, 18:30
Misraq wrote:
28 Jun 2025, 18:11
ሶዶው የጋላ ሊስትሮ። ዓብይ አህመድ አሰብና የባህር በር ብሎ ሲያስጮህ ኢላማው አማራን recruit አድርጎ አማራ ላይ ማዝመት እንደሆነ ተነቅቶበት ከሽፏል።

ወደ MOU ብትመለሱ ይሻላል።
አንተ አህያ ያንተ ፖለቲካ አልባ ቅዠት ምን እንደ ሆነ እያስተማረችህ ነው! መጀመሪያ ስማትና ከዚያ በኋላ ስደበኝ! አንተ ጂል ጎጃሜ ሻቢያና ግብጽ ጋልበውህ ሱዳን ትሰደዳለህ! ይህ ንው ያንተ ፍጻሜ! ወልቃይትን ለትግሬ ሰጥተህ አዲሳባ እደርሳለሁ ብለህ ካሰብክ ምን ያክል መህይም እንደ ሆንክ ማሳያ ነው! አንተ ጂል እስቲ ባህር ዳርን ይዘህ አሳየን አይደለም አምቦን አቋርጠህ አዲሳባ መድረስ! :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 15517
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Selam/ » 28 Jun 2025, 22:09

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

የአማራ ጥላቻህ በደንብ ይንጫጫብህ። ዕርጉም!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6203
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Naga Tuma » 29 Jun 2025, 14:59

Odie wrote:
28 Jun 2025, 19:03
ቆራሌው ሆደስ/ሆረስ the pagan🤣
Horus:

What part of don’t act literate do you not understand?

I joined this forum more than 18 years ago.

I was looking for some literate Ethiopians who are enlightened enough to discuss about this very subject with some level of maturity. I am sure it doesn’t come easy. ማርያም ሳትጋደም ኣፈራች ብሎ ከመተኛናት መንቃት በቀላሉ ኣይመጣም።

After reading some of your and Semira’s comments, I counted both of you in as Ethiopians who may have the maturity to discuss about this very topic responsibly. I don’t know either of you personally.

Within a short period of time, both of you disappointed me in your lack of professional discourse.

I wasn’t surprised when I read both of you call each other “idiot” on this forum a very long time after that, each of you taking your turns.

If you were literate, you would be ashamed to your core for slandering people with a label that the first Renaissance resigned to the dustbin of history several centuries ago. You would also be ashamed to your core for doing it at a time when the second Renaissance is on the verge of repeating the same.

What a disappointment that you have the capacity to fail to do so.

ኣጼ ሀይለስላሴ ኣልፋሁልሽም ሃገሬ ብለዉ ያስለቀሳችሁ እና የኢትዮጵያን ሕዝብ ስታስለቅሱ የኖራችሁ የኢትዮጵያ እኩዮች ማፈር ዬለም?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6203
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Naga Tuma » 29 Jun 2025, 16:12

ማን ነበሩ ሃገር የጋራ ነዉ፣ ሃይማኖት የግል ነዉ ያሉት?

ማን ነዉ መሃልሽ ገነት ይሁን፣ ዙርያሽ እሳት ይሁን የሚል?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6203
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Naga Tuma » 29 Jun 2025, 16:21

ምን ያስተዋለ ነዉ የሚከተለዉን የጻፈዉ፣ ድሮ ሳይሆን ዘንድሮ?

The Western powers or Vatican are not Christian’s by definition …

ሬይነሳንስ ወይም በፊት የነበረዉ ባህላችን ይመለስልን ብለዉ መንገድ ከጀመሩ መቶዎች ዓመታት ከተቆጠሩ በኋላ ይህቺን ኣስተዉሎ የሚደነቅ የት ሲተኛ የኖረ ነዉ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 6203
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ይቺ ሻቢያ እልባት ልታገኝ ነው! (አምቦይቷ አዲስ ፓራዳይም)

Post by Naga Tuma » 30 Jun 2025, 04:35

ሞናሊዛን የሳለዉን ጂኒየስ፣ ከዚህ ዘመን አምስት መቶ ዓመታት በፊት የኖረዉን፣ ፓጋን ለማለት ይቃጣሀል። በዚህ ዘመን ኦሮሙና እያለ የሚገለፍጥ መንገደኛ ዱርዬ ኣልነበረም።

የዳ ቪንቺን ኤግዝብሽን ያየ ሰዉ ኣንድ ሰዉ ብቻ ያንን ሁሉ መፍጠር መቻሉን ማመን ያዳግታል።

በእኔ አስተሳሰብ ሰዉ ጂንየስ ነዉ ከተባለ ዳ ቪንቺ ቀዳሚዉን ስፍራ የሚይዝ ነዉ።

ለፈጠራ ካሰባቸዉ ዉስጥ ኣንዱ ፍላይንግ መሺን ነዉ።

እሱ ያሰበዉን በአድዋ ማግስት አሜሪካኖቹ ስራ ላይ ኣዉለዉ በረራ ተጀመረ።

ኣጼ ሀይለስላሴ የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ ዉስጥ ባለፉት ተመክረዉ እሌክት ኦፍ ጎድ ብለዉ ነግሰዉ ከአራት ዓመታት በኋላ አንገት ደፍተዉ ከሃገር ወጡ።

ፓጋን ብለህ መዝለፍ በሚቃጣህ ጂኒየስ የታሰበ አሜሪካ ዉስጥ ስራ ላይ ዉሎ ኢትዮጵያ ዉስጥ መርዝ ከሰማይ የሚተፋ ሆነ፣ የሃገር መሪ ተዋርደዉ ከሃገር ተሰደዱ።

እኔ ኣንተን ሰዉ ነህ ብዬ ቆጥረህ፣ ከቁጥር ዉስጥ መግባት ሲሳንህ ግድ ዬለም ለብቻዬ የጀመርኩኝን ለብቻዬ እገፋበታለሁ ብዬ፣ ብታዘብህም ለሃገር የሚለፋ ነዉ ብዬ ታግሼህ፣ ይህን ሁሉ ያላስተዋልክ ስትሆን ኣለመናገር እንዴት ነዉ የሚቻለዉ?

Post Reply