Page 1 of 1

የ ሆደስ/ሆረስ ጌታ ፋሮ ለማን ሊበላት አሲሮ ነበረ ይላሉ!

Posted: 28 Jun 2025, 17:13
by Odie
ቆቋ ለማ ሹልክ ብላ ባትጠፋ እንደስዐረና አሳምነው ጭዳ ልትሆን ነበር አሉ :lol:

ይሄ ስው በላ ስዩመ ስይጣን ነው የሚሉት እውነታቸው ነዋ?

ሆደስ/ሆረስ the denisovan developmentally challenged ስለሆነ ሌላውን ማየት አይችልም የኮሪዶር ቪዲዮ እንጂ :lol:


Re: የ ሆደስ/ሆረስ ጌታ ፋሮ ለማን ሊበላት አሲሮ ነበረ ይላሉ!

Posted: 28 Jun 2025, 19:10
by Odie
ቆራሌው ሆድሱ/ሆረስ!
ከችርቻሮና ጨላ በቀር የማይገባው ፈረሱ
ያቦካል ግብስብሱ
ለከርሱ
እርሱን ብሎ የቦለቲካ ሳይንቲስቱ
ቸርቻሪ ሆነ የብልጥግና/ብልግና ቪዲዮ
እያተረፈ ሱሙኒ ለኪሱ :lol:
ቆራሌው ሆርሱ
ልዋጭ ቪዲዮ ያለሽ በመልሱ :lol: :lol: