Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12459
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የኢትዮጵያም ዝንጀሮዎች መዝረፍ ና መለመንን ለምዶ፣ መንገድ አናስኬድም እያሉ ነዉ

Post by DefendTheTruth » 27 Jun 2025, 14:24

ሰዉን ቀምቶ መኖር ኢትዮጵያ ዉስጥ በሰዉ ልጅ ብቻ ሳይወሰን በዱር አራዊቱም ተጧጥፏዋል። የሌባ አገር። ጫካ ሄዶ አድኖ እንደመብላት፣ መንገድ ላይ ቆሞ ሰዉን ቀምቶ ይበላል። የተዛባ ነገር አለ።