Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Horus » 27 Jun 2025, 13:39

አክሱማኢዛና
የራሷ እያረረ የሰው ወጠወጠች ይባላል! ያንተ ክልል ፌይልድ ተብሎ አሁን ነዳጅ እየተዘጋበት ከ17 አመት ኢትዮጵያን ወግታችሁ 27 አመት ኢትዮጵያን ዘርፋችሁ አሁንም ስለ ትግሬ ችግርና ሁከት አይደለም አበሻ አለም ስልትቿችሁ አሁን ስለራስህ እንደ መጨነቅ በሃኪሞቹ ላይ መንጠልጠል ማንን ለማሳመን? መቼ ነው ትግሬ የኢትዮጵያ ችግር መሆን የሚጨርሰው?????

Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Odie » 27 Jun 2025, 14:17

ፍየል እዚህ ቅዝምዝም እዚህ!
ይሄ ወራዳ እንደ አብይ ራሱ አጭበርባሪ ሌባ ቆራሌ ነው!
ቀጥተኛ መልስማ አይስጥህም!
እነዚህ ሐኪሞች በምን ትእግስታቸው ይሄ አጭበርባሪ ቆልቶ ሲዘራ ተቀምጠው እንደሚስሙት አላውቅም!!
አሁን ያለምንም ተጨባጭ መልስ የበተኗቸው መስለኝ!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Axumezana » 27 Jun 2025, 14:24

ሆረስ እንደ ፈላስፋነትህ የተጠየቅከውን ብትመልስስ? 1+1=2 ብትለኝ እንዴት? ለምን ብዬ ብጠይቅህ? 1x1 =1 እንዴት እንደ መጣ ብታወራልኝ የፍልስፍናን ህግ ጥሰሃል ማለት ነው። እንደ ፖለቲከኛ የፈለክውን መመለስ ትችላለህ፤ እንደ ፈላስፋ ግን ቀጥታ መልስ መስጠት አለብህ። ነው ፈላስፋነትህን ለአብይ ሸጠሃል? ማወቅ ያለብህ አብይን መደገፍ መብትህ ነው። ነገር ግን ማሰብ አቁመህ መሆን የለበትም!

እውቀት ስንጠብቅ ከፈላስፋው ሆረስ
እሱ ሁኖ አረፈው የአብይ ፈረስ
ጥቂት ድርጎ አብይ ቢሰፍርለት
ፍልስፍናዉን ሸጦ ጌቶች አብየት ወዴት

Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Horus » 27 Jun 2025, 14:36

Axumezana wrote:
27 Jun 2025, 14:24
ሆረስ እንደ ፈላስፋነትህ የተጠየቅከውን ብትመልስስ? 1+1=2 ብትለኝ እንዴት? ለምን ብዬ ብጠይቅህ? 1x1 =1 እንዴት እንደ መጣ ብታወራልኝ የፍልስፍናን ህግ ጥሰሃል ማለት ነው። እንደ ፖለቲከኛ የፈለክውን መመለስ ትችላለህ፤ እንደ ፈላስፋ ግን ቀጥታ መልስ መስጠት አለብህ። ነው ፈላስፋነትህን ለአብይ ሸጠሃል? ማወቅ ያለብህ አብይን መደገፍ መብትህ ነው። ነገር ግን ማሰብ አቁመህ መሆን የለበትም!
አቶ አክሱም ኢዛና
ፖለቲካ ብቻ ሳይሆን የሰው ልጅ እራሱ አላማ መር ነገር ነው! የምናደርገው ነገር ሁሉ ምክኛት አለው! የፍልስፍና ሃሁ ያ ነው ። እኔ ደሞ አግባብ ያለው አመክንዮ የሌለው ተግባር አለመተባበር አይደለም ፣ ፈጽሞ አይመቸኝም ። ኢ አር ለኔ ቡና ይዜ ቀኔን የማሳልፍበት መጫወቻዬ አይደለም ። ስለዚህ አንድን ጥያቄ አንተ ለመዝናኛ ስለጠቀከኝ አይደለም የምመልሰው ፣ ላንተ ፋይዳና ትርጉም ካለው ነው! ዛሬ ትግሬ እጅግ ትላልቅ የራሱ ችግሮች አሉት! ስለዚያ ብትጠይቅ ሰው ይተባበርሃል! ግዜ ወርቅ ነው! ምን ላይ እንደ ምታሳልፈው መጨነቅ ግዴታህ ነው! የሕይወትክ አንድ ቅጽበት ነውና! ኬር!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Axumezana » 27 Jun 2025, 14:39

ይህችን ብቀኝልህ ይከፋሃል?

እውቀት ስንጠብቅ ከፈላስፋው ሆረስ
እሱ ሁኖ አረፈው የአብይ ፈረስ
ጥቂት ድርጎ አብይ ቢሰፍርለት
ፍልስፍናዉን ሸጦ ጌቶች አብየት ወዴት
ፈላስፋው ሆረስ ወደቀ ፈተና
ጊዜ ይስጠው እንስኪነቃ ከምናብ ብልፅግና

Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Horus » 27 Jun 2025, 14:56

Axumezana wrote:
27 Jun 2025, 14:39
ይህችን ብቀኝልህ ይከፋሃል?

እውቀት ስንጠብቅ ከፈላስፋው ሆረስ
እሱ ሁኖ አረፈው የአብይ ፈረስ
ጥቂት ድርጎ አብይ ቢሰፍርለት
ፍልስፍናዉን ሸጦ ጌቶች አብየት ወዴት
ፈላስፋው ሆረስ ወደቀ ፈተና
ጊዜ ይስጠው እንስኪነቃ ከምናብ ብልፅግና
ክቡር መንግስቱ ለማ ይህን መነጫጭርክን የሆያ ሆዬ ቤት እንኳን የማያሟላ መናኛ ስንኝ ብለው ዜሮ ነበር የሚያሸክሙኽ :lol: :lol: :lol: የሆያ ሆዬ ቤት የሚባለው የግጥም ዝርያ ታስቦበት በጥበብ ቤት የማይመታ ግጥም ማለት ነው ።
አፋፍ ላፋፍ ስሄድ አገነኘሁ ሚዷቋ
ጅራቷን ብይዛት ዐይኗ ፍጥጥ አለ

አይነት ማለት! ያንተ የቃላት ዲሪቶ ያንን እንኳ አያሟላም! መናኛ ነው!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18370
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Axumezana » 27 Jun 2025, 14:59

መልእክቱ ከገባህ በቂ ነው! ለራስህ ንስሃ እስክትገባ መጠበቅ ቀላል ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 39829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Horus » 27 Jun 2025, 15:09

Axumezana wrote:
27 Jun 2025, 14:59
መልእክቱ ከገባህ በቂ ነው! ለራስህ ንስሃ እስክትገባ መጠበቅ ቀላል ነው።
ለአንተ መልአክ ወያኔን የደገፈ ነው ፤ ሰይጣን ደሞ ወያኔን የጠላ ነው! ያ ደሞ የእኔ መመሪያም ኃይማኖትም አይደለም! እመነኝ ሻቢያና ወያኔ ሁለተኛ 4 ኪሎ ዝር አይሉም :lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member+
Posts: 6022
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ፈላስፋው ሆረስ ስለሀኪሞች ጥያቄ ምን ትላለህ? መቸም እንደ ትእቢተኛው አብይና ፈላስፍ ዳኛቸው በፈተና አትወድቅም!

Post by Odie » 27 Jun 2025, 16:17

ከሁሉ የሚያበሳጨኝ መሪው እብድ ቲፎዞቹ አውቆ አበድና ህዝቡ የዋህና ሞኝ የመሆኑ ጉዳይ ነው! ሾፌሩ እብድ እስከሆነ ድረስ መኪናው/አገር ከገደል እንደሚገባ ግልፅ ነው!
ኢትዮዽያ ውስጥ እየሆነ ያለው ይሄ ነው :lol:
ይሄ እብድ ጥያቄ ይለጠፍለታል ጭራሽ ማንም ከፍቶ የማያየው አይነኬ ቪዲዮውን አንጥቶ ይለጥፋል!
እንዲህ አይነት እብድ ይዘህ Geodon ቂጡን ካልወጋኸእው በቀር አደብ አይገዛም!!

Post Reply