Page 1 of 1

አቶ አበረ ይህን ውይይት ስማው እስቲ!

Posted: 26 Jun 2025, 20:31
by Horus

Re: አቶ አበረ ይህን ውይይት ስማው እስቲ!

Posted: 26 Jun 2025, 20:44
by Odie
Oi :mrgreen:
This imbecile is very daring :lol:
Let us see how Abere reacts :lol:
I told you he is a narcissist!
My goodness, I cannot imagine listening to this bi tch and Sisay Genga (another Horsee :lol: ).
Abere enjoy :lol:

Sisay Gegna :lol: Is he another misguided Sodo?
Here he is :lol:

https://www.youtube.com/watch?v=VHgahMP6ewQ

https://www.youtube.com/watch?v=p-ZCmmZ4lNg

Re: አቶ አበረ ይህን ውይይት ስማው እስቲ!

Posted: 27 Jun 2025, 09:55
by Abere
በስመ አብ በስመ አብ አልኩኝ ሰይጣኑን ፈርቼ አለች አስቴር ዐወቀ። ይች ኦነጋዊነት አጥንት፤ ስጋ እና ደም የሆናት፤ የኦሮሙማ እስትንፋስ እንደት አዳምጣት አለሁ? በቃ! ገና ሳያት ጭራቁ ኦሮሙማ እያወራ ያለ ይመስለኛል። ጊዜው ቆየት የት ብሏል ይች መጋዣ አርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ ላይ የኦሮሙማ መርዟን ልትረጭበት ሞክራ ከሽፎባታል። ባለተረኛ ኦሮሙማ አክቲቪስት ነች - ለእርሷ ጊዜ መጥፋት የለበትም። ሲሳይ ጋኛ - እግዜር መጨረሻው አይመር ብሎት ሆዱ በግንባሩ ኦሮሙማ እግር ላይ ጣለው። እንደ ብርሃኑ ነጋ፤ አል ማርያም፤ ቀለጠ ሞላ እንድሁ እርሱም በህዝብ ዘንድ አንክ እትፍ የተባሉ ናቸው።

Re: አቶ አበረ ይህን ውይይት ስማው እስቲ!

Posted: 27 Jun 2025, 12:40
by Horus
Abere wrote:
27 Jun 2025, 09:55

አይ ስለ ታዬ ደንድአ ማንነት ያወጣችውን ገመና በተመለከተ እንጂ እኔኮ ሁላቸውንም እንደ እንጄ መዳፍ ነው የማውቃቸው! ታዬ ግን ያማራ ተሟጋች ባይደረግ ብዬ ነው!!! ማነው የኢትዮጵያ ፖለቲካን በትክክል ቀምሮ አገርቱን ወደፊት የሚመራ ስለሚለው እድሜ ይስጠን እንጂ ወደፊት የምንመሰክረው ነው!

Re: አቶ አበረ ይህን ውይይት ስማው እስቲ!

Posted: 27 Jun 2025, 12:57
by Abere
አማራን በተመለከት ስለ ታዬ ሊወጣ የሚችል ምንም አዲስ ገመና የለም። ቅድመ-ታዬ ደንድአ አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው የወል እውነት ነው (communal knowledge - Abiy Ahmed is anti-Amhara. Knowingly or unknowingly, anyone supporting him is anti-Amhara, and is part of his genocidal crime)። አማራን ለቀቅ ታዬን እና አብይን ጠበቅ - እነኝህ ሁለት መጋዣዎች( ሲሳይ ጋኛ እና የኦሮሙማዋ እስትንፋስ) ፍጹም ፀረ- አማራዎች ናቸው። የእነኝህ መጋዣዎች ታዳሚ መሆን ፍጹም አይመጥንም።
Horus wrote:
27 Jun 2025, 12:40