Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ለዉጥ!

Posted: 26 Jun 2025, 15:00
by DefendTheTruth
አንደኛ፣ እየለመኑ ራስን መካብ የማይቻል ስለሆነ፣ ልመናን እናስቀራለን! ተሳክቶዋል

ሁለተኛ፣ በየሜደዉ እየተፅዳደን ኩሩ ሕዝቦች ነን ማለት አያስኬድም ና ይህ ይቁም! አዲስ አበባ ላይ በአብዛኛዉ እየተሳከ ነዉ። በየመንገዱ ና በየግርግዳዉ ስር መፀዳደት እየቀረ ነዉ። መጪዉ ትውልድ ይህን አፀያፊ የሆነን የሰዉ ልጅ ተግባር ሙሉ በሙሉ ያስቆመዋል።