Page 1 of 1
የTDF ታሪካዊ ውሳኔዎች | አቢይ አሕመድ ጥላቻው በትኩሱ ና ኤርትራ ገብተን እናውድም እንዝረፍ እንጨፍጭፍ ሲለው፤ "አልገባም!" ና አብረን ፋኖን እንግደል ሲለው፤ "አማራ ክልል አልገባም!"
Posted: 25 Jun 2025, 18:59
by sarcasm
Re: የTDF ታሪካዊ ውሳኔዎች | አቢይ አሕመድ ጥላቻው በትኩሱ ና ኤርትራ ገብተን እናውድም እንዝረፍ እንጨፍጭፍ ሲለው፤ "አልገባም!" ና አብረን ፋኖን እንግደል ሲለው፤ "አማራ ክልል አልገ
Posted: 20 Feb 2026, 21:30
by sarcasm
የትግራይ ሃይሎች ክሬዲት ሊሰጣቸዉ ይገባል።
ዘንድሮ ህዉሓቶች ከእቡይ አመድ ጋር ተባብረዉ ቢሆን ኖሮ ብዙ ኪሳራ ይደርስ ነበር። ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። ህዉሓቶች የበሻሻዉ ጥፍራም ያቀረበላቸዉን አብረን በጋራ በፋኖስ ላይ የእንዝመት ጥያቄ ጆሮዳባ ልበስ አሉት!
ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከተናገራቸዉ!
Please wait, video is loading...