Page 1 of 1

በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰራዊት ተመታ የወደቀችው ሂሊኮፕተር የኦሮሙማው አፈጉባዔውን አገኜሁ ተሻገርን ጣዕረሞት፤ የአገው ሸንጎ ተመስገን ጥሩነህን ቀራጭ ደግሞ በልታለች።

Posted: 25 Jun 2025, 10:02
by Abere
በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰራዊት ተመታ የወደቀችው ሂሊኮፕተር የኦሮሙማው አፈጉባዔውን አገኜሁ ተሻገርን ጣዕረሞት፤ የአገው ሸንጎ ተመስገን ጥሩነህን ቀራጭ ደግሞ በልታለች። ፋኖ የምድር ላይ ነበልባል ብቻ ሳይሆን የሰማይ ላይ ንስር እየሆነ ነው። አገው ሸንጎ ብልጽግና እና ገረድ ብአደን ከፍተኛ ድንጋጤ እና ፍርሃት ውስጥ ያስገባ።

Re: በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰራዊት ተመታ የወደቀችው ሂሊኮፕተር የኦሮሙማው አፈጉባዔውን አገኜሁ ተሻገርን ጣዕረሞት፤ የአገው ሸንጎ ተመስገን ጥሩነህን ቀራጭ ደግሞ በልታለች።

Posted: 25 Jun 2025, 13:35
by Axumezana
ጆፌ አሞራ ቢወድቅ ፋኑዬ ጣለው ብለህ ታወራለህ!

Re: በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰራዊት ተመታ የወደቀችው ሂሊኮፕተር የኦሮሙማው አፈጉባዔውን አገኜሁ ተሻገርን ጣዕረሞት፤ የአገው ሸንጎ ተመስገን ጥሩነህን ቀራጭ ደግሞ በልታለች።

Posted: 25 Jun 2025, 14:58
by Abere
ቅናት እና ምቀኝነት በቁምህ ቅርጭጭ አድርጎ እየቆረጠመህ ያለህ ከሞት አፍ ቅሪት ወያኔ ነህ። የአማራ ጥላቻ አጥንትህን ዘልቆ ያረሰረሰህ።
በአፍአ ኢትዮጵያዊ ፤ልባዊ ኤርትራዊ ወይም ሱዳናዊ ነህ። ደስ የሚለው የወያኔ ክፍለ-ጊዜ ተጠናቆ ግብዐተ መሬቱ የተፈጸመ በመሆኑ - እንደ አንተ አይነት ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎችን እግዜር ያጽናችሁ እንላለን። Keep k!ssing Abiy Ahmed feet. :mrgreen:

Axumezana wrote:
25 Jun 2025, 13:35
ጆፌ አሞራ ቢወድቅ ፋኑዬ ጣለው ብለህ ታወራለህ!

Re: በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰራዊት ተመታ የወደቀችው ሂሊኮፕተር የኦሮሙማው አፈጉባዔውን አገኜሁ ተሻገርን ጣዕረሞት፤ የአገው ሸንጎ ተመስገን ጥሩነህን ቀራጭ ደግሞ በልታለች።

Posted: 25 Jun 2025, 17:12
by Axumezana
እስከ መቼ በውሸት ውስጥህን ታሞቃለህ! ፋኑዬ እንኳን Helicopter መጣል አራት ኪሎም ሊገባ ይችላል። ያንተ ችግር ግን የምትለው ነገር ውሽት መሆኑን እያወቅህ ይህን ወሬ ብለህ ማውራትህ ነው። ኢትዮጵያነትን ለማደል ይዳድሃል ልበል!

Re: በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰራዊት ተመታ የወደቀችው ሂሊኮፕተር የኦሮሙማው አፈጉባዔውን አገኜሁ ተሻገርን ጣዕረሞት፤ የአገው ሸንጎ ተመስገን ጥሩነህን ቀራጭ ደግሞ በልታለች።

Posted: 26 Jun 2025, 02:17
by Tiago
ቅናት እና ምቀኝነት በቁምህ ቅርጭጭ አድርጎ እየቆረጠመህ ያለህ ከሞት አፍ ቅሪት ወያኔ ነህ። የአማራ ጥላቻ አጥንትህን ዘልቆ ያረሰረሰህ። :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: thanks GOD I am not tigre.

Re: በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሰራዊት ተመታ የወደቀችው ሂሊኮፕተር የኦሮሙማው አፈጉባዔውን አገኜሁ ተሻገርን ጣዕረሞት፤ የአገው ሸንጎ ተመስገን ጥሩነህን ቀራጭ ደግሞ በልታለች።

Posted: 27 Jun 2025, 14:31
by Abere

ጌታቸው ረዳ እንዴት ተመታ ከወደቀችው ጠንቀኛ ሂሊኮፕተር ሳይሳፈር ቀረ? :mrgreen: ብአዴን ኦሮሙማ እንደት ሁሉም በጅምላ ተሳፈሩ? ከፊታቸው ላይ የሞት አመድ አሳፈሳቸው?

ይህን ጉዳይ አንድት መርጠሽ የምትባል ሴትዮ ልጆቿን መንገድ ሲሄዱ የክረምት ውሃ ሙላት ወሰደባቸው እና

መርጠሽ ከልጆችሽ ምነው ብትልኪያቸው?
ኮርክ ላይ ሲደርሱ መጣልሽ መርዷቸው።

ተባለ ይባላል (ኮርክ ወንዝ ወስዷቸው)

ገረድ ብአደን -ኦሮሙማ ሲጠሩት አቤት ሲልኩት ወደት በጦርነት ቀጠና በጅምላ ሲግተለተል አፋህድ አወረዳቸው።

መቸም የቀንድ አውጣው አገው ሸንጎ ድንጋጤ አያድርስ ነው :lol: