Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Naga Tuma
Member+
Posts: 6199
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ☆"መልከ'መልካሙ" የ'ወይዘሮ፥ኣበራሽ/የ'ወይዘሮ፥ሆርሲ/የ'ወይዘሮ፥ሠላሚቱ" የ'ዘልኣለም፥ጌታ"የ'ፓራዳይዝ፥ኤርትራ፥እየሱስ'ክርስቶስ☆!!

Post by Naga Tuma » 30 Jun 2025, 19:55

Tog:

እየቀለድክ ነዉ ወይስ የምርህን ወይዘሪት መድህን ከኣይተ አፈወርቂ ጋር ሳይገናኙ የተወለደ ነዉ እያልክ ነዉ?

የምርህን ከሆነ የመለኮታዊ አሰራር ምስጥሮች ያልገቡን ስላለን ከልጅነቱ ግዜ ጀምሮ ይህ መለኮታዊ መሆን ኣለበት ያላቸዉን ገጠመኞች በሙሉ ዘግበህ ልታስተምረን ትችላለህ?

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 13330
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: ☆"መልከ'መልካሙ" የ'ወይዘሮ፥ኣበራሽ/የ'ወይዘሮ፥ሆርሲ/የ'ወይዘሮ፥ሠላሚቱ" የ'ዘልኣለም፥ጌታ"የ'ፓራዳይዝ፥ኤርትራ፥እየሱስ'ክርስቶስ☆!!

Post by Tog Wajale E.R. » 01 Jul 2025, 01:10

☆ Brother Nega-Tuma With All Due To Respect ☆!!
☆ It's Not My Concern Your Background ☆!!
☆ If You Know It He Is Our Blessed Jesus Christ 🙏☆!!
☆ኣዎ፥ወደድክም፥ጠ'ላህም፥"ወዲ'ኣፎም" ☆!!
☆የ'ኤርትራዊያን፥እና፥የ'ቀይ'ባሕር፥"እየሱስ፥ክርስቶስ፥ነው☆!!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6199
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ☆"መልከ'መልካሙ" የ'ወይዘሮ፥ኣበራሽ/የ'ወይዘሮ፥ሆርሲ/የ'ወይዘሮ፥ሠላሚቱ" የ'ዘልኣለም፥ጌታ"የ'ፓራዳይዝ፥ኤርትራ፥እየሱስ'ክርስቶስ☆!!

Post by Naga Tuma » 01 Jul 2025, 19:25

እናስ ከልጅነት ግዜዉ ጀምሮ መለኮታዊ ገጠመኞች መሆን ኣለባቸዉ የሚላቸዉን በሙሉ ዘግበህ ኣስተምረን ማለት ምኑ ነዉ ያልገባህ? ወይስ ኣትችልም?

Post Reply