Page 1 of 1
4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 24 Jun 2025, 15:45
by Horus
የትዮጵያ አጀንዳዎች 4 ናቸው።
1
ኢትዮጵያ የምትባለው ሕዝብና አገር ብሄራዊ አንድነቷ የጸና፣ ጠንካራና የተረጋጋች (እስቴብል) አገር መሆን ነው አላማዋ ። ይህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ቁጥር አንድ ነው ።
2
ኢትዮጵያዊ የተባለው ሕዝብ እንደ አንድ የፖለቲካ ማህበረሰብ (Political Community) ፍትህ (እኩልነት)፣ ነጻነት እና ዴሞክራሲ መፈለግ ብቻ አይደለም፤ ያለ ፍትህ፣ ነጻነትና ዴሞክራሲ መኖር አይችልም ። ይህ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ቁጥር 2 ነው
3
3ኛው የኢትዮጵያ አጀንዳ ኢትዮጵያዊያን የሚባሉት ሕዝብን፣ ዜጋዎችን የበለጸጉ፣ ያደጉ፣ የለሙ፣ የተማሩ እና ጤንነታቸው የተጠበቀ ሕዝብ፣ ዚጋ ማድረግ ነው 3ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳና ፋይዳ ።
4
በመጨረሻም 4ኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ የሚፈጥር፣ ችግር የሚፈታ፣ የሚራመድ፣ ከከባቢውና ኢኮሎጂው ጋር የታረቀ፣ አፈሩን። ዉሃውን፣ እንሳሳውን፣ እጸዋቱን፣ አየሩን በሃላፊነት የሚንከባከብ ፣ መንፈሳዊ ፣ በፈጣሪ ኃይል የሚያምን ሞራልና ስነ ምግባር ምርሆዎች የተለጎመ ካልቸር መፍጠር፣ መገንባት እና መጠበቅ ነው የመጨረሻው የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳ ።
እነዚህን ወሳኝ 4 ብሄራዊ አላማዎች በተመለከተ በኦሮሞ ኢሊቶች የሚመራው ብልጽግና ፓርቲ በአጀንዳ ቁጠር 1፣ 3፣ እና 4 ላይ ሥራዎች እየሰራ ሲሆን በአጀንዳ ቁጥር 2 ላይ ያለው ውጤት ዜሮ ነው ።
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 24 Jun 2025, 16:23
by Odie
Excellent, what imbecile genius
A sticker for your genius and vision
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 24 Jun 2025, 16:49
by Horus
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 24 Jun 2025, 22:28
by ethiopianunity
Are you getting these 4 policies from your bottom? What is the point of pp implementing these and did not even do any of those policies. Government should be the policies and implementation of the population , not Oromo elites or even the government by itself. You know, the trick by now, establish anti corruption institute like Tplf did then do corruption. PpOlf is doing the opposite of all those 4 points. Basically you are zero!
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 24 Jun 2025, 22:43
by Horus
ethiopianunity wrote: ↑24 Jun 2025, 22:28

ሰካራም!
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 24 Jun 2025, 23:11
by ethiopianunity
Horus wrote: ↑24 Jun 2025, 22:43
ethiopianunity wrote: ↑24 Jun 2025, 22:28
Are you getting these 4 policies from your bottom? What is the point of pp implementing these and did not even do any of those policies. Government should be the policies and implementation of the population , not Oromo elites or even the government by itself. You know, the trick by now, establish anti corruption institute like Tplf did then do corruption. PpOlf is doing the opposite of all those 4 points. Basically you are zero!
ሰካራም!

Thank you man, you made my day by that insult
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 24 Jun 2025, 23:25
by Union
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 25 Jun 2025, 00:10
by Tiago
Horus, How do you reconcile what you posted with this?
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 25 Jun 2025, 01:03
by Horus
Tiago wrote: ↑25 Jun 2025, 00:10
Horus, How do you reconcile what you posted with this?
መሳይ መኮንን ጋዜጠኛ መሆን አቁሞ የፋኖ ዉሸት አራጋቢ ከሆነ ሰነበተኮ! ደሞ የሚናገረው ዉሸት መሆኑን አለም ካጋለጠው በኋላ እንኳ አንድ ቀን ይቅርታ ብሎ አያውቅም! በጎርጎራ ሄሊኮፍተር በፋኖ ተመትቶ 5 ባለስልጥኖች ተገደሉ ብሎ ዋሽቶ ይቅርታ እንኳ አልጠየቀም!
Re: 4ቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አጀንዳዎችና የአቢይ አህመድ አገዛዝ!
Posted: 25 Jun 2025, 01:38
by Tiago
ሆዴስ aka horse poooop,
አንተ በጣም የበሰበስክ ከርሳም አማራ ጠል ጉራጋላ ነህ
I hope you go six feet under soon and rot in hell.