ጃንጆም የሰራዉን ስራ ስለሚያዉቅ አቁነጠነጠዉ፣ የሀጫሉ ሁንዴሳን እድል የደገመዉ መስሎት ነበር!
-
- Senior Member
- Posts: 12457
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
በጌን የበለዉ ሌባ ራሱ ይለፈልፋል፣ እናንተ ብቻ ዝም በሉ፣ አለ ሰዉዬዉ ና ከዚያም ሌባዉ ተነስቶ ታዲያ እኔ መች ለፈለፍኩኝ አለ
ስደረስብህ ያቁነጠንጠሃል፣ ይህ ተፈጥሮዋዊ የሆነ የሰዉ ልጅ ባሕርይ ነዉ። አንድ ጊዜ በፐብልክ ትራንስፖርት ሄድኩኝ ና ትኬት ሳልቆርጥ ገባሁ፣ ገንዘብ ስለሌለኝ ሳይሆን ጊዜ አጥሮኝ ስለነበር። ፌርማታዎቹ ብዙ በሆኑም፣ ለእኔ ግን የማያልቁ ሆኖ ታዩኝ። ጭንቀት በጭንቀት ሆንኩኝ፣ ተቆጣጣሪዎቹ አሁን ከአሁን መጡብኝ ብዬ፣ በሕዝብ መሃል ተዋረድኩኝ ብዬ፤ ከጭንቀት የተነሳ፣ (የራሴን ስራ ስለማዉቅ) የምለዉንም በደምብ የማዉቅ አይመስለኝም ነበር። ትንሽ ደቂቃዎች የማያልቅ የጌዜ ርዝመት ሆኖ ታይቶኝ ነበር። ተቆጣጣሪ ብመጣ ኖሮ ምን እንደምል እግዚያብሔር ብቻ ይወቅ!
ጃንጆም የሰራዉን ስራ ስለሚያዉቅ አቁነጠነጠዉ፣ የሀጫሉ ሁንዴሳን እድል የደገመዉ መስሎት ነበር!
ጃንጆም የሰራዉን ስራ ስለሚያዉቅ አቁነጠነጠዉ፣ የሀጫሉ ሁንዴሳን እድል የደገመዉ መስሎት ነበር!
Re: በጌን የበለዉ ሌባ ራሱ ይለፈልፋል፣ እናንተ ብቻ ዝም በሉ፣ አለ ሰዉዬዉ ና ከዚያም ሌባዉ ተነስቶ ታዲያ እኔ መች ለፈለፍኩኝ አለ
If Abiy is stupid enough to harm Taye Dende'a, then he will be dragged and terminated. And if he somehow escapes and seeks refuge outside, he will be charged with murder where ever he goes.