Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36892
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2025, 13:26
-
Odie
- Member
- Posts: 4422
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 23 Jun 2025, 14:00
ቆራሌው አንተ እዚህ ውስጥ ምን አገባህ?
ወያኔ ከሱዳን አስጠቅጥቆ እንደመጣ ጌታህ የበሻሻው የጠንቋይ ልጅ ከዱባይ እንዳስራና አስመሳይ ዼንጤ ጠንቋዮችን ሌሊት እንደሚቀልብ ጋላ ለዋቆ ዛፍ ቅቤ እንደሚያስቀባ አጥተኸው አይመስልኝም:: አንተስ የግብፁ የቡዳ አምላክ ሆረስ አምላኪ አይደለህ?
ከብት ሹማግሌ:: ለዜመዶችሁና ለራስህ ማልቀስ ትተህ ዘመነ እንዲህ አለ አቢዮት ጠላ ጨለጠ ኮሪደር ቀለጠ በል!
ባርያ የባርያ ልጅ!
ስሌትኛው ኢትዮዽያ ነው የምደስኩረው? አሁን ተረኛው ደቻሳ ስለሆነ ዝም ብለህ ያማከረህ ያለ ይመስል ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል! ኢትዮዽያዊዉ አሁን ደቻሳና ፈጫሳ ናቸው!!
ጌታህ ዛሬ ጋላ ነው ነገ አማራ ይሆናል ከነገ ወዲያ ትግሬ:: ከቃዴስ ቃዴስ:: ከዚያ የተለየ ነገር በዛች የደነቆረ ምድር ምንም አይሆንም!
አናሳ የአናሳ ልጅ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 36892
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 23 Jun 2025, 14:03
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 13926
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Jun 2025, 15:59
እኔ የምስቀው በዘመነ ካሴ ሳይሆን በዐብይ አህመድ እና በካድሬዎቹ ነው። ዐብይ አህመድ እራሱ በጥንቆላ እና በመተት ያምናል ማለት ነው።
ወይ ፒኤችዲ/PhD ። በእንደዚህ አይነት ነገር የማያምን ቢሆን ቄሱ አያስራቸውም ነበር። መተት እና ጥንቆላ እጅግ አብዝቶ ያምናል ማለት ነው።
አሁን አብይ አህመድ ይህን ቄስ ለእራሱ መተት እንዲያደርጉለት ይጠቀምባቸዋል ማለት። ቄሱ ስራ አይፈቱም። ሀከር(መረጃ ሰርሳሪ ባለሙያ) ሲታሰር ተፈትቶ የክብር ስራ ይሰጠዋል አይደል።
ችግሩ ኦሮሙማ ወጴንጤ ቆስጤ አብይ አህመድ ከጴንጤ ነብያቶቹ ጋር ይጣላል ማለት ነው። ወይ ጉድ የዝንዬን ቢሮ አጥብቀህ ፈትሽ አለች - ነብይት ጴንጤ (መቋጠሪያዋ አንጎሏ እንደ አብይ አህመድ የጦዘባት)
-
Odie
- Member
- Posts: 4422
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 23 Jun 2025, 17:38
Abere wrote: ↑23 Jun 2025, 15:59
እኔ የምስቀው በዘመነ ካሴ ሳይሆን በዐብይ አህመድ እና በካድሬዎቹ ነው። ዐብይ አህመድ እራሱ በጥንቆላ እና በመተት ያምናል ማለት ነው።
ወይ ፒኤችዲ/PhD ። በእንደዚህ አይነት ነገር የማያምን ቢሆን ቄሱ አያስራቸውም ነበር። መተት እና ጥንቆላ እጅግ አብዝቶ ያምናል ማለት ነው።
አሁን አብይ አህመድ ይህን ቄስ ለእራሱ መተት እንዲያደርጉለት ይጠቀምባቸዋል ማለት። ቄሱ ስራ አይፈቱም። ሀከር(መረጃ ሰርሳሪ ባለሙያ) ሲታሰር ተፈትቶ የክብር ስራ ይሰጠዋል አይደል።
ችግሩ ኦሮሙማ ወጴንጤ ቆስጤ አብይ አህመድ ከጴንጤ ነብያቶቹ ጋር ይጣላል ማለት ነው። ወይ ጉድ የዝንዬን ቢሮ አጥብቀህ ፈትሽ አለች - ነብይት ጴንጤ (መቋጠሪያዋ አንጎሏ እንደ አብይ አህመድ የጦዘባት)
የአብይ ትኩረት መቀመጫው እንዲፀናለት ከ ጠሚ ወደ ፕሬዝዳንት ከቻለም ወደንጉስነት መቀየር በዚህ አለም የልቡን ፈፅሞ ቀኑ ሲደርስ መስወር የሚፈልግ አምታች ወይም እጭበርባሪ ነው:: ከቃልቻ እስከደብተራ የእነ የናታንና ኢዩ ጩፋ ፀሎት ወይም ሟርት ምኞቱን የሚያሳካለት ከሆነ ሁሉንም ተራ በተራ ወይም አንድ ላይ እየሞከራቸው ነው:: እስካሁን ቀንቶታል!! የገዢዎች ማስጠንቆል ደግሞ አዲስ ነገት አይደለም

-
sesame
- Member+
- Posts: 7385
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55