በሳቅ ልፈነዳ ! ታዬ ደንድአ እውነት ሲያወጣ ሰምተው ልዴቱ አያሌው እና አፋብኀ (ገዱ አንዳርጋቸው) እኛም እውነት አወጣን አሉን?
በሳቅ ልፈነዳ ! ታዬ ደንድአ እውነት ሲያወጣ ሰምተው ልዴቱ አያሌው እና አፋብኀ (ገዱ አንዳርጋቸው) እኛም እውነት አወጣን አሉን?በእውነቱ ልደቱ አያሌው ( ድልብ ወያኔ) አፋብኀ-ምግበይ ገዱ(ወልቃይት የትግራይ ነው ብሎ በደደቢት ህገ-ወጥ ህገመንግስት የተማማለ) እውነት ያወጣሉ? በአማራ ህዝብ ነው የሚሳለቁት። የሞራል ቀይ መስመር ዐልባዎች ሀፍረተ ቢሶች - ሲሉ ሲሙ ያወራሉ። ልዴቱ ምን አለ?
Re: በሳቅ ልፈነዳ ! ታዬ ደንድአ እውነት ሲያወጣ ሰምተው ልዴቱ አያሌው እና አፋብኀ (ገዱ አንዳርጋቸው) እኛም እውነት አወጣን አሉን?
ኡፋሕድ ገኖ ስለወጣ አማራ በሙሉ በ አንድ ድርጅት ውስጥ እየተካተተ ስለመጣ፣ እናም እነሱ በአማራ ስም ወይም አማራ ነን እያሉ ማወናበድ ከዚህ ቦሀላ ስለማይችሉ እና አማራ ለፍርድ ያቀርበናል ብለው ስለሰጉ እየተቅበዘበዙ ነው
Re: በሳቅ ልፈነዳ ! ታዬ ደንድአ እውነት ሲያወጣ ሰምተው ልዴቱ አያሌው እና አፋብኀ (ገዱ አንዳርጋቸው) እኛም እውነት አወጣን አሉን?
ገና ራያ ትግሬ ነው ሚስጥሩን እናውጣ ይሉናል
፣ ወልቃይት ትግሬ ነው ሚስጥሩ ይውጣ ይሉናል፣ አማራ እና ተዋህዶን አጥፍተናል ገና ሚስጥሩን እናወጣለን ይሉናል 

