Page 1 of 1

የመከላከያ ጀነራል "የሻዕብያ ጦርና መከላከያ በትግራይ ብዙ ውድመት ፈጽመናል፤ አብዛኛው ጥፋት የፈጸምነው ግን እኛ ነን፤" አለኝ - ገዱ አንዳርጋቸው

Posted: 22 Jun 2025, 16:10
by sarcasm
መከላከያ መቀሌን ከተቆጣጠረ በኋላ፤ የሻዕብያ ሃይል ብዙ እያጎሳቀለ ነው እየተባለ ነው። ለምን የሻዕብያ ጦር ኣይወጣም ብየ ለመከላከያ ጀነራል ጠየቅኩት። እሱ ያለኝ ደግሞ ፡ሁለታችን ጥፋት ፈጽመናል። እንዲያውም አብዛኛው ጥፋት የፈጸምነው እኛ ነን፤ እነሱ ከወጡ፤ ያደረስነው ውድመት ከፍተኛ ስለሆነ፤ ሕዝቡ ራሱ ይበላናል አለኝ። - ገዱ አንዳርጋቸው