Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12461
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የጀዋር ሌላኛዉ ዉድቀት ና ቅሌት

Post by DefendTheTruth » 22 Jun 2025, 16:04

ጃንጆ በየደቂቃዉ ፌስቡክ ላይ ያለ የሌላዉን አሉባልታ እየለጠፈ፣ የጤና በለሙያዎች እየቆሰቆሰ ወደ ጠቅላይ ሚንስትሩ ያዉ የለመደዉን ድንጋይ እንድወረዉሩለት ስወተዉት ነበር፣ ለወራት ያህል። ያ ሁሉ መወራጨት መነ ሆኖ ቀረ። ጃንጆም እንደለመደዉ ባዶ እጁን ተመለሰ።

የጤና በለሙያዎች በሰለም ቀርቦ ጥያቄዎቻቸዉን እንጂ ድንጋይ ሳይወረዉሩ በሰላም ና በሰለጠና አግባብ ጨዋ ሆኖ ዉለዋል። ጃንጆ ከስሮዋል፣ አሁንም!