Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 36892
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

THE PHENOMENON OF US GEN. LANGLEY BEING IN ADDIS! WHAT DOES IT MEAN?

Post by Horus » 21 Jun 2025, 18:34

አው የኢትዮጵያ ጠላቶች እነግብጽና ሻቢያና እነወያኔና ቱስ ቱስ ተላላኪ 'ነጻ አውጮች ' እዚም እዛም ሲዳክሩ በአይናችን ብረት ስር ግዙፍ ኩነቶች እየተከሰቱ ነው ። ማየት ማመን ነው! የኢትዮጵያና የአሜሪካ መከላከያዎች በአንድ ክፍል ውስጥ ሲገናኙ ምን ሊጨዋውቱ የሚችሉ ይመስላችኋል! ተከታተሉት! እኔ ሆረስ ሺ ግዜ ደጋግሜ ብዬዋለሁ! አሁንም እንደግመዋለሁ! የአፍሪካ ቀንድ በተባለው ምድር ያለችው አንዲት አገር ብቻ ናት! እሷም ኢትዮጵያ ትባላለች!!!




Odie
Member
Posts: 4422
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: THE PHENOMENON OF US GEN. LANGLEY BEING IN ADDIS! WHAT DOES IT MEAN?

Post by Odie » 21 Jun 2025, 19:18

The Americans are doing their routine thing, Addis as head quarter of Africa. Nothing new. You trying to make a propaganda for your Oromuma junks :lol:

Another sticker for your shi t :lol:



Post Reply