Page 1 of 1

የኢትዮጵያ ወርቅ ስመዘበር ኖሮዋል!

Posted: 21 Jun 2025, 16:38
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ አድስ የወርቅ ማዕድን አለገኘችም፣ የነበሩ ናቸዉ፣ እስከ ዛሬ ገንዘቡ ዬት ይሄድ ነበር?
Data from the ministry also showed that export earnings from the mining and agriculture sectors significantly outperformed expectations, achieving 425 percent and 118 percent of their respective targets. Exports in the manufacturing sector also outperformed projections, recording a 57 percent growth over the target.
https://english.news.cn/africa/20250620 ... b90/c.html

Re: የኢትዮጵያ ወርቅ ስመዘበር ኖሮዋል!

Posted: 21 Jun 2025, 18:52
by Abere
ቁጥር ወይም አሃዝ ማመን የሚቻለው ህግ፤ህጋዊ መንግስት፤ ህጋዊ ኤጀንሲ፤ ተጠያቂነት ሲኖር ብቻ ነው። እነኝህ ነገሮች ኢትዮጵያ ውስጥ የሉም። አንድ ሰው የፈለገውን ማሰር፤መፍታት፤ መቅጣት፤መዝረፍ፤ ወዘተ በሚችልበት በእውነት የፈለገውን ቁጥር ከአንጎሉ መዝርጦ መናገር ይችላል። ኢትዮጵያ እና አሀዛዊ መረጃ ገና ገና ናቸው - ኢትዮጵያ እና ህገ-መንግስት ገና ገና ስለሆኑ።ብልጣ ብልጥ ኦነግ ነህ።

Where there is no law, order and constitution there is no Freedom of Information - to validate.

DefendTheTruth wrote:
21 Jun 2025, 16:38