Page 1 of 1
Jawar Mohammed is an illiterate, if you doubt, then you too
Posted: 21 Jun 2025, 16:19
by DefendTheTruth
This is a a simple and logical ignorance, Jawar as a school dropout is not in a position to differentiate between the two completely ideas.
A meeting: has a topic to discuss (as a meeting agenda, or agenda points).
A Q&A session: the participants are allowed to raise their questions and get answer, here there is no a preset agenda. This what the PM is currently holding with the different sectors of the society in the country. Not a meeting!
The illiterate boy tries to lecture his mob otherwise: I am really tired of this idiot!
Please wait, video is loading...
The more he opens his wide mouth, the more we can see how hollow the skull behind that mouth is.
Re: Jawar Mohammed is an illiterate, if you doubt, then you too
Posted: 21 Jun 2025, 18:28
by Yimer
ወይዘሮ ዲዲቲ ...
... ትንሽ እፍረት የለህም? የ Stanford እና የ Columbia ምሩቁን ጃዋርን መሀይም ስትል? ዳሩ ላንተ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ነው የእውቀት ሁሉ ምንጭ የሚመስልህ...
... የፖለቲካ አመለካከቱን ወደጎን ትትን...በዕውቀትና በችሎታ ጃዋርን የሚስተካከሉ 5 እንኳን ሰወች በሀገሪቱ ያሉ አይመስለኝም...
... ጃዋር ከኢትዮጵያ የወጣውም እኮ እንደብዙወቻችሁ በ50 አመቱ ሳይሆን በ17 አመቱ ስኮላርሽፕ አግኝቶ ከሀይስኩል ተመርጦ ነው... brilliant ስለሆነ...
Re: Jawar Mohammed is an illiterate, if you doubt, then you too
Posted: 22 Jun 2025, 08:48
by DefendTheTruth
ራስህን እንደዚህ መቁጠር የምትችል የምመስልህ ከሆነ፣ ለምንድነዉ ታዲያ የአስቀመጥኩኝን ሁለት ነጥቦች መብራራት ና የእኔ ወይም የጀዋር ምልከታ ትክክል እንደሆነ ማሳየት ያቃተህ? ሌላ ጅል ከልሆንክ ማለቴ ነዉ።
የጅል እጥረት የለብንም እንደሆነ!
አንድን ሰዉ አዋቂ የምያደርገዉ ዬት ነበረ የምለዉ አመለካከት ሳይሆን፣ ምን ተማረ የምለዉ ነዉ፣ ጅል ባትሆን ኖሮ።
በአንተ ጅልነት ልክ ብሆን ኖሮ፣ ዩኒቨርሲቲ የገባ ሰዉ ሁሉ ዩኒቨርሲቲ ከልገቡት ሁሉ በላይ ያዉቃል። ከዚህ ምልከታ በላይ ምንም ደደብነት አይኖርም!
ህድ ና ከአንተ አይነቶች ደደቦች ጋር ተወያይ!
I am not in your club!
Re: Jawar Mohammed is an illiterate, if you doubt, then you too
Posted: 22 Jun 2025, 09:19
by sesame
DTT,
I wonder where you imagine yourself to be in the intelligence spectrum. The fact that you support the 7th grade drop out says that you are on the lower side. Abiy is committing irreparable damage to Oromos. When Ethiopia disintegrates, they will be one of the biggest losers, for the simple reason that they are divided among themselves and hated by all their neighbors
Re: Jawar Mohammed is an illiterate, if you doubt, then you too
Posted: 22 Jun 2025, 09:39
by Yimer
DefendTheTruth wrote: ↑22 Jun 2025, 08:48
…. ዩኒቨርሲቲ የገባ ሰዉ ሁሉ ዩኒቨርሲቲ ከልገቡት ሁሉ በላይ ያዉቃል። ከዚህ ምልከታ በላይ ምንም ደደብነት አይኖርም!
ህድ ና ከአንተ አይነቶች ደደቦች ጋር ተወያይ!
I am not in your club!
አዎ: ዩኒቨርሲቲ የገባ ካልገባው የበለጠ ያውቃል... on average…. የCovid እና የHIV treatment በአጭር ጊዜ ፈጥረው ከሞት ያዳኑህ መሀይሞቹ ፓስተሮችህ ሳይሆኑ የዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮች ናቸው....ደግሞም Stanford እና Colombia የተመረቀ ... ይለያል...
እንደ አንተ አይነቱ ድንጋይ ራስ ለ Stanford በዘበኝነት እንኳን አይቀጥሩህም... ሆዳም....