ዝቃጭነት ከዚህ በላይ አለን?
Posted: 20 Jun 2025, 17:06
እግዚያብሔር አንተም ታያለህ፣ ትመሰክራለህ፣ ብይንህን ትሰጣለህ፣ ዉሳኔዉ የአንተ ነዉ፣ በሰዉ ደም የምነገድበት ጊዜ ላይ ደረስን! እግዚዮ መረን፣ ምህረቱ ያንተ ነዉ ና!
በሰዉ ደም ላይ ተረማምዶ ለስልጣን መቋመጥ ፋሽን የሆነበት ዘመን!
ይህ አባባል፣ ማንን ያሳምናል አሁን? እግዚያብሔር ፍረደኝ!
ጀዋር መሓመድ እንደምለን ከሆነ ይህች ታዳጊ ልጅ የመንግስት ወታደር ልደፍራት ሞከረ ና እሷ ደግሞ እምቢ ብላ ሮጣ ለማምለጥ ሞከረች፣ ከዚያ ወታደሩ ደግሞ ተኩሶ ገደላት ነዉ፣ የመልዕክቱ ፍሬ ሀሳብ።