Page 1 of 1

ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 20 Jun 2025, 16:12
by DefendTheTruth
ሁሉን አስቸጋሪ የሆኑትን ነገሮች እሱ እንደ ቡልዶዘር ጠራርጎላቸዉ ከሄደ ቦኃላ እነሱ ደግሞ ከኃላ ይመጡና ማስተካከሉን ይሰሩታል ተብሎ ነበር ስጠነሰስ የነበረዉ እቅድ!

ታዬን ምን ወስዶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ስር እንደከተተዉ እግዚያብሔር ብቻ ይወቅ!

ታዬ አቋም አላቸዉ ብዬ ከምገምታቸዉ ጥቂት ሰዎች ዉስጥ አንዱ ነበር፣ ዳሩ ምን ያደርጋል በነበር ቀረ እንጂ። ያሳዝናል!


Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 20 Jun 2025, 16:19
by Abere
Are you trying some damage control here? :mrgreen: Taye is saying it loud and clear - he begged to keep it for history and publicity for it deeply went against morality. Or are you saying it is AI, fake :lol:

Sh!t Orommuma head - when one open's sh!t Orommuma case its raw p0op stinks. Shameless.

Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 20 Jun 2025, 16:23
by Abere


Courtesy of Odie " ኦሮሙማ እና ሃሳቡ እበት ነው። እበት ትል ይወልዳል።" :mrgreen:
DefendTheTruth wrote:
20 Jun 2025, 16:12
ሁሉን አስቸጋሪ የሆኑትን ነገሮች እሱ እንደ ቡልዶዘር ጠራርጎላቸዉ ከሄደ ቦኃላ እነሱ ደግሞ ከኃላ ይመጡና ማስተካከሉን ይሰሩታል ተብሎ ነበር ስጠነሰስ የነበረዉ እቅድ!

ታዬን ምን ወስዶ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ስር እንደከተተዉ እግዚያብሔር ብቻ ይወቅ!

ታዬ አቋም አላቸዉ ብዬ ከምገምታቸዉ ጥቂት ሰዎች ዉስጥ አንዱ ነበር፣ ዳሩ ምን ያደርጋል በነበር ቀረ እንጂ። ያሳዝናል!


Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 20 Jun 2025, 16:28
by DefendTheTruth
ታዬ አቋም የነበረዉ ና አስተያየቱን የለምንም ፍርሓት የምገልፅ ሰዉ ነበር። ማንም ሰዉ ራሱን ለማዳፈር ሳይሞክር ጃንጆ ሞሓመድን በግልፅ ወጥቶ ግራዝማች ግርሳ ብሎ የሰየመዉ ና ለሕግ እንድቀርብ የጠየቀ ሰዉ ነዉ፣ በአደባባይ። ያኔ ጃንጆ እኔ ሁለተኛ መንግስት ነኝ፣ ማዉረድም ማዉጣትም በእኔ እጅ ነዉ ብሎ በገቢይ ወጥቶ ይለፍፍ ነበር። ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለ የሌላ መንጋ ሁሉ በጃንጆ ነበር የምታዘዘዉ። አገሪቷ ደግሞ የመንጋ አገር ሆነ ነበር፣ ማናችንም እንደምንስታዉሰዉ። ታዬ ከማንም በላይ የአብይ መንግስት ደጋፊ ነበር። በሚዲያ ወጥቶ አቋሙን ግልፅ አድርጎ ነበር።

ታዬን በመሃል የሆነ ጉዳይ አጋጠመዉ፣ ያሳዝናል። ምን እንደነከዉ አላዉቅም። ታዬ ጤንነቱ ያሳስባል። ያሳዝናል። እኔ ችግር እንደለ የተገነዘብኩኝ ታዬ ከምንም ተነስቶ የለምንም ምክንያት ጠቅላይ ሚንስትሩን "አረመኔ ኖት" ስል በጣም ደነገጥኩኝ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ሳይሆን ለታዬ ና ለራሱ ጤንነት።

ያን ድንጋጤዬን አሁንም ደገመዉ፣ በዚህ ሆርን ኮንቨርሴሽን በምለዉ የዩቲዩብ ላይ ወጥቶ ራሱን በምያወርድ መልኩ።

ፖለቲካን የነከ የለዉም በረካ ሆነ ነገሩ።

ታዬ አሳዘንከኝ!

Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 20 Jun 2025, 16:44
by DefendTheTruth
Ermias Legesse,

Hats off to you, you are one of the top brilliant presenters of Ethiopian current issues nowadays!

ዋ መሌ መኒ ህን ሃሩ፣ ጄዳ መመክስ አፋን ኦሮሞ ቶኮ። ዘር እዝ ኖ ስሞክ ዊዝዐዉት ኤ ፋየር ፈረንጆች እንደምሉት መሆኑ ነዉ።
ታዬን እንደዚህ ምን አስለፈለፈዉ፣ ራሱን አያዉቅም? ያዉቅ ነበር፣ የሁኑን ግን አላዉቅም። ታዬ አሳዝኖኛል። የወደቀን ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታል እንደምባለዉ ደግሞ የወደቁ ፖለቲከኞች በዚህ ሰዉ ደምም ብሆን አንመለስም ብሎ ያለእፍረት እንደገና ብቅ አሉ። ዉርደት እንደሆነ ከቶዉንም በነሱ መዝገበቃላት ዉስጥ ፈፅሞ ጠፍቶዋል ና።

ታዬ አሳዘንከኝ!


Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 21 Jun 2025, 14:19
by Naga Tuma
DefendTheTruth wrote:
20 Jun 2025, 16:12
ሁሉን አስቸጋሪ የሆኑትን ነገሮች እሱ እንደ ቡልዶዘር ጠራርጎላቸዉ ከሄደ ቦኃላ እነሱ ደግሞ ከኃላ ይመጡና ማስተካከሉን ይሰሩታል ተብሎ ነበር ስጠነሰስ የነበረዉ እቅድ!
DefendTheTruth:

While at it, can you also explain the following functionally illiterate and culturally demented comment?

When I write DefendTheTruth, I mean DefendTheTruth, which is your user name.

Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 21 Jun 2025, 14:38
by Affable
You mean to say biblical truth and proven knowledge or fact are two totally different things. I agree with you.

Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 21 Jun 2025, 20:08
by Naga Tuma
Affable wrote:
21 Jun 2025, 14:38
You mean to say biblical truth and proven knowledge or fact are two totally different things. I agree with you.
By a mere chance, I recently heard Abby Phillip of CNN ask the following question, a very close paraphrase if not word for word:

What is truth that is not fact?

The moment I heard it, the question hit me as a philosophically brilliant one.

I don’t remember if she got a convincing answer for it.

You write here as someone who has a clue about the difference between truth and fact. Do you mind explaining it?

Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 22 Jun 2025, 08:38
by DefendTheTruth
ከላይም እንዳልኩት፣ ታዬ ደንደኣ ያሳዝናል፣ ለጊዜዉ ማለት የምችለዉ ይህን ብቻ ነዉ። አእምሮዉን መታየት አለበት፣ በእኔ ግምት!

Re: ታዬ ደንደአን እንደ የፖለቲካ ቡልዶዘር መጠቀም!

Posted: 22 Jun 2025, 09:10
by sesame
There is no way Abiy and his PP clowns can recover from this devastating confessions. Taye Dendea has served a coup de grace on the idiotic Oromumma fantasies of the Abiy-Shimelis-Abebech kids!