Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 12907
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking: በኦሮሚያ ከዓለም ባንክ በተገኘው የተሠራው ዘመናዊ ድልድይ ሥራ ጀመረ

Post by Thomas H » 20 Jun 2025, 08:17

የጉድ አገር
ይሄ ድልድይ 56 ሚሊዮን ነው የፈጀው አሉ :: ድልድዩን ለመመረቅ ለመጡት የወረዳው ባለሥልጣኖች የተከፈለው አበል 4 ሚሊዮን ብር ነው::ድልድዩን ለመመረቅ ለተዘጋጀው ድግስ 10 ሚሊዮን ብር በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ብር ጭጭ አድርገውታል::