Page 1 of 1

ሀሁ በ7 አመትና ሀሁ በ34 አመት!

Posted: 19 Jun 2025, 15:36
by Axumezana
ኢሳያስ ራሱን ከሽፍትነት ወደ ህጋዊ መንግስትነት በ34 አመታት ውስጥ መቀየር ያቃተው ሲሆን አብይ ዳግም ላለፉት 7 አመታት ከተራ ሰውነት ወደ መሪነት መቀየር አልቻለም! Both of them miserably failed to execute their duties as leaders of their respective governments

viewtopic.php?f=2&t=363772